በዩኒቨርስቲው የቀድሞ አመራሮች የእዉቅናና ምስጋና ፕሮግራም ተዘጋጀ፤ የቀድሞ አመራሮች ፎረም ምስረታ ተበሰረ
በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ባለፉት ሰባት ዓመታት በፕሬዚዳንትነት ለመሩት ዶ/ር ከማል አብዱራሂም እና የአካዳሚክ ጉዳዮች ም/ል ፕሬዚዳንት ለነበሩት ዶ/ር አብዱልሙህስን ሀሰን የአሁኑ የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት የእዉቅና እና ምስጋና ፕሮግራም በዛሬዉ ዕለት ተዘጋጅቷል። […]
በዩኒቨርስቲው የቀድሞ አመራሮች የእዉቅናና ምስጋና ፕሮግራም ተዘጋጀ፤ የቀድሞ አመራሮች ፎረም ምስረታ ተበሰረ Read More »









