Assosa University

Latest News

የሴቶችን ሁለንተናዊ ተሳትፎና ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የሚደረገዉ ጥረት መደገፍ እንደሚገባ ተገለፀ
በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንና የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች፣ የግቢው መምህራንና ሰራተኞች እንዲሁም ተማሪዎች በተገኙበት እለቱን በሚዘክሩ በተለያዩ ሁነቶች አክብሯል። የክብረ በአሉን የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ...
Assosa University and BGRS Justice Sector Professional Training and Legal Research Institute Forge New Partnership
In a significant move to enhance legal research and professional training, Assosa University and the BGRS Justice Sector Professional Training and Legal Research Institute have signed a Memorandum of Understanding ...
የዩኒቨርሲቲው ሴኔት በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ውሳኔዎችን አሳለፈ
የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት የ2017 ዓ/ም አጋማሽ የመዉጫ የፈተና ውጤት፣ የሁለተኛ ዲግሪ ተማሪዎች ውጤት ማፅደቅ እና የ2017 የትምህርት ዓመት የ1ኛ ዓመት ተማሪዎች የአንኛዉ ወሰነ ትምህርት ስታተስ ተወያይቶ ዉሳኔዎችን አሳልፏል፡፡ በስብሰባው የ2017 ዓ/ም ...
ለአንደኛ ዓመት ተማሪዎች የትምህርት ክፍል መረጣ ገለጻ ተደረገላቸዉ
በዘንድሮዉ ዓመት በአንደኛዉ ወሰነ ትምህርት ትምህርታቸዉን ተከታትለዉ ላጠናቀቁ ተማሪዎች በሁለተኛዉ ወሰነ ትምህርት የትምህርት ክፍል መረጣ በማድረግ ትምህርታቸዉን እንድከታተሉ ለማስቻል በዛሬዉ እለት ለተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ገለጻና ማብራሪያ ተሰጥቷል፡፡ ገለጻና ማብራሪያዉን የሠጡት የዋናዉ ...
ዩኒቨርሲቲው የሚሰጠዉን ነጻ የህግ ድጋፍ አገልግሎት በተመለከተ አመታዊ ወርክሾፕ አካሄደ
ወርክሾፑ የተዘጋጀዉ በዩኒቨርሲቲዉ የማህበረሰብ ጉድኝት ዳይሬክቶሬት አስተባባሪነት በህግ ትምህርት ቤት ድጋፍ ለሚሹ እና ለተፈናቃይ ወገኖች የሚሰጠዉን ነጻ የህግ አገልግሎት አፈጻጸም ከባለድርሻ አካላት ጋር በመገምገም በቀጣይ ለሚሰሩ ሥራዎች አቅጣጫ ለማስቀመጥ ነዉ። የምክክር ...
በዩኒቨርሲቲዉ የአባይ ዘመን ትዉልድ በሚል መሪ ቃል የኪነ ጥበብ ምሽት ተካሄደ
ዩኒቨርሲቲዉ ከቤኒሻንጉል ጉ/ክ መንግስት የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎ ማስተባባሪያ ጽ/ቤት ጋር በመተባበር የኪነ ጥበብ ምሽት መርሃ ግብር ያዘጋጀ ሲሆን የክልል ፣የዞን፣የከተማ አስተዳደር እና የዩኒቨርሲቲዉ አመራሮች ፣የንግዱ ማህበረሰብ ተወካዮች ...