Assosa University

research

የኢምፓክት ኤች.ዲ.ኤስ.ኤስ (Impact HDSS) የድጋፍና ክትትል ቡድን በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ጉብኝት አደረገ

የኢምፓክት የጤናና ስነ-ህዝብ ክትትል ስርዓት (Impact HDSS) የድጋፍና ክትትል ቡድን ሐምሌ 2/ 2018 ዓ.ም በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ሐምሌ ጉብኝት በማድረግ፣ በባንባሲ የጤናና ስነ-ህዝብ ክትትል ስርዓት (HDSS) ላይ እየተከናወኑ ያሉ የፕሮጀክቱ ተግባራትን

የኢምፓክት ኤች.ዲ.ኤስ.ኤስ (Impact HDSS) የድጋፍና ክትትል ቡድን በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ጉብኝት አደረገ Read More »

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ በማህበረሰብ ተሳትፎ የተራቆተ መሬትን ለዘላቂ ልማት መልሶ በማልማት ላይ ይገኛል

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ከ2017 ዓ.ም ጀምሮ ማህበረሰብን መሠረት ያደረገ መሬትን መልሶ ማልማት የሚችል ለ4 ዓመታት የሚቆይ ፕሮጀክት ቀርጾ በአብርሃሞ ወረዳ ሩባላጌዳ ቀበሌ የተራቆተ መሬት ተቀብሎ በማልማት ሥነ-ምህዳሩን ወደ ቀድሞ ሁኔታው ለመመለስ

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ በማህበረሰብ ተሳትፎ የተራቆተ መሬትን ለዘላቂ ልማት መልሶ በማልማት ላይ ይገኛል Read More »

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ከክልሉ ስራና ክህሎት ቢሮ ጋር በመተባበር ክልላዊ የቴክኖሎጂና ተግባራዊ የጥናትና ምርምር ውድድር እያካሄደ ነዉ

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ከቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል መንግስት ስራና ክህሎት ቢሮ ጋር በመተባበር የ2018 በጀት ዓመት የ5ዉኛ ዙር ክልላዊ የቴክኖሎጂና ተግባራዊ የጥናትና ምርምር ውድድር እያካሄዱ ይገኛል፡፡ በውድድሩ መርሃ ግብር ላይ የክልሉ ስራና

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ከክልሉ ስራና ክህሎት ቢሮ ጋር በመተባበር ክልላዊ የቴክኖሎጂና ተግባራዊ የጥናትና ምርምር ውድድር እያካሄደ ነዉ Read More »

ለምርምር ማዕከሉ ለቀረቡ የምርምር ትልሞች ግምገማ እየተካሄደ ነዉ

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ለትሮፕካል እና ተላላፊ በሽታዎች ምርምር ማዕከል ለቀረቡ የምርምር ትልሞች (ፕሮፖዛል) ግምገማ እያካሄደ ይገኛል። የምርምር ፕሮፖዛል ግምገማዉ የዩኒቨርሲቲው የምርምርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ምክትል ፕሬዚደንት ዶ/ር ዑመር ሸሪፍ በይፋ ያስጀመሩ ሲሆን

ለምርምር ማዕከሉ ለቀረቡ የምርምር ትልሞች ግምገማ እየተካሄደ ነዉ Read More »

በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ አራተኛው ክልላዊ የምሁራን ጉባኤ ተካሄደ

“ሰላም እና አካታች ልማትን ለማረጋገጥ የምሁራን ሚና” በሚል ርዕስ ለአራተኛ ጊዜ በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ክልላዊ የምሁራን ጉባኤ ተካሂዷል። በጉባኤው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ከማል አብዱራሂም ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት

በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ አራተኛው ክልላዊ የምሁራን ጉባኤ ተካሄደ Read More »