Assosa University

Author name: Gete Lule

የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር ያሬድ ሙሉ በትምህርት ላይ ከሚገኙ መምህራን ጋር በበይነ መረብ ውይይት አደረጉ

የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ያሬድ ሙሉ በሀገር ውስጥና ከሀገር ውጭ በትምህርት ላይ ከሚገኙ የዩኒቨርሲቲው መምህራን ጋር በበይነ መረብ (Online) የውይይት መድረክ አካሂደዋል። ውይይቱ በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገር በትምህርት ላይ የሚገኙ […]

የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር ያሬድ ሙሉ በትምህርት ላይ ከሚገኙ መምህራን ጋር በበይነ መረብ ውይይት አደረጉ Read More »

የዩኒቨርሲቲዉ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ያሬድ ሙሉ ከመምህራን ጋር ተወያዩ

የዩኒቨርሲቲዉ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ያሬድ ሙሉ እስከ አሁን ከዩኒቨርሲቲዉ ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች፣ከተማሪ አደረጃጀት አመራሮች እንዲሁም ከአካባቢዉ ከፍተኛ አመራሮች ጋር ከአካሄዷቸዉ ዉይይቶች በመነሳት በመማር ማስተማር፣በአስተዳደር እና ልማት እንዲሁም በምርምርና ማህበረሰብ ጉድኝት

የዩኒቨርሲቲዉ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ያሬድ ሙሉ ከመምህራን ጋር ተወያዩ Read More »

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የትራፊክ ደህንነትን ለማሻሻል ፕሮጀክት ቀርፆ እየተገበረ መሆኑን አስታወቀ

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ በአሶሳ ከተማና በአካባቢው እየተስተዋለ ያለውን የትራፊክ አደጋ ለመቀነስና የእግረኞችን ደህንነት በአስተማማኝ ሁኔታ ለማረጋገጥ የሚያስችል የመንገድ ደህንነት ፕሮጀክት እያከናወነ መሆኑን አስታዉቋል። የዩኒቨርሲቲው የማህበረሰብ ጉድኝት ዳይሬክተር ዶ/ር ተፈራ ተሾመ እንደገለጹት፣

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የትራፊክ ደህንነትን ለማሻሻል ፕሮጀክት ቀርፆ እየተገበረ መሆኑን አስታወቀ Read More »

በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ዓመታዊ የጤና መረጃ ሥርዓት ግምገማ ተካሄደ

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ እና ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ጤና ቢሮ ጋር በመተባበር በአሶሳ ከተማ፣ በሆሞሻና ፓዌ ወረዳዎች እንዲሁም በግልገል በለስ ከተማ በሚገኙ 13 የጤና ተቋማትን ወደ ሞዴል የጤና ተቋማት ለማሸጋገር

በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ዓመታዊ የጤና መረጃ ሥርዓት ግምገማ ተካሄደ Read More »

ዩኒቨርሲቲዉ ከግልገል በለስ ትምህርት ኮሌጅ ጥምረት በሚተገበሩ ፕሮግራሞች ዙሪያ አብሮ ለመሥራት ከGeneva Global ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ከግልገል በለስ ትምህርት ኮሌጅ ጥምረት በሚተገበሩ ፕሮግራሞች ዙሪያ አብሮ ለመሥራት ከGeneva Global ጋር የመግባቢያ ስምምነት ፈጽሟል። Geneva Global በኢትዮጵያ የመምህራን ትምህርት ሥርዓትን ማጠናከር እና የመማር-ማስተማር ሂደቱን ጥራት የሚያሻሽሉ

ዩኒቨርሲቲዉ ከግልገል በለስ ትምህርት ኮሌጅ ጥምረት በሚተገበሩ ፕሮግራሞች ዙሪያ አብሮ ለመሥራት ከGeneva Global ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ Read More »

በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የ2018 የትምህርት ዘመን የከፍተኛ ትምህርት መውጫ ፈተና መሰጠት ተጀመረ

በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የ2018 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት መውጫ ፈተና (Exit Exam) ዛሬ መሰጠት ተጀምሯል። ከሰኔ 04 እስከ ሰኔ 12/2018 ዓ.ም ድረስ የሚቆየው ይህ ፈተና በዩኒቨርሲቲው በተዘጋጀው የፈተና መርሃ ግብር መሠረት ያለምንም

በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የ2018 የትምህርት ዘመን የከፍተኛ ትምህርት መውጫ ፈተና መሰጠት ተጀመረ Read More »

በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ለመውጫ ፈተና አስፈጻሚዎችና ሱፐርቫይዘሮች ኦሬንቴሽን ተሰጠ

በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ከሰኔ 4 እስከ 12/2018 ዓ.ም ለተመራቂ ተማሪዎች እና በድጋሚ ለሚፈተኑ ተማሪዎች የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና (Exit Exam) በተሳካ ሁኔታ ለማስፈጸም ለፈተና አስፈጻሚዎችና ሱፐርቫይዘሮች ኦሬንቴሽን እና የመመሪያ ገለጻ ተሰጥቷል። ገለጻውን

በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ለመውጫ ፈተና አስፈጻሚዎችና ሱፐርቫይዘሮች ኦሬንቴሽን ተሰጠ Read More »