Assosa University

Author name: Gete Lule

በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የ2018 ዓ.ም የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ተጀመረ

በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የ2018 ዓ.ም የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ዛሬ ተጀምሯል። በመርሃ ግብሩ ማስጀመሪያ ላይ የተገኙት የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር ያሬድ ሙሉ፣ ዩኒቨርሲቲው ባለፉት ዓመታት በርካታ ችግኞችን በመትከል ለአካባቢ ጥበቃና ለአረንጓዴ ልማት […]

በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የ2018 ዓ.ም የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ተጀመረ Read More »

ዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት የተማሪዎችን ምኝታ ቤቶች ዕድሳት አስጀመሩ

የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ያሬድ ሙሉ የተማሪዎችን ምኝታ ቤቶች ምቹ፣ ንጹህና ማራኪ ለማድረግ የታቀደውን ሙሉ የዕድሳት ሥራ ዛሬ በይፋ አስጀምረዋል። ፕሬዝዳንቱ እንደገለጹት፣ የተማሪዎችን የመኖሪያ ሁኔታ ለማሻሻልና ለትምህርት ምቹ አካባቢ ለመፍጠር

ዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት የተማሪዎችን ምኝታ ቤቶች ዕድሳት አስጀመሩ Read More »

የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር ያሬድ ሙሉ በትምህርት ላይ ከሚገኙ መምህራን ጋር በበይነ መረብ ውይይት አደረጉ

የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ያሬድ ሙሉ በሀገር ውስጥና ከሀገር ውጭ በትምህርት ላይ ከሚገኙ የዩኒቨርሲቲው መምህራን ጋር በበይነ መረብ (Online) የውይይት መድረክ አካሂደዋል። ውይይቱ በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገር በትምህርት ላይ የሚገኙ

የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር ያሬድ ሙሉ በትምህርት ላይ ከሚገኙ መምህራን ጋር በበይነ መረብ ውይይት አደረጉ Read More »

የዩኒቨርሲቲዉ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ያሬድ ሙሉ ከመምህራን ጋር ተወያዩ

የዩኒቨርሲቲዉ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ያሬድ ሙሉ እስከ አሁን ከዩኒቨርሲቲዉ ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች፣ከተማሪ አደረጃጀት አመራሮች እንዲሁም ከአካባቢዉ ከፍተኛ አመራሮች ጋር ከአካሄዷቸዉ ዉይይቶች በመነሳት በመማር ማስተማር፣በአስተዳደር እና ልማት እንዲሁም በምርምርና ማህበረሰብ ጉድኝት

የዩኒቨርሲቲዉ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ያሬድ ሙሉ ከመምህራን ጋር ተወያዩ Read More »

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የትራፊክ ደህንነትን ለማሻሻል ፕሮጀክት ቀርፆ እየተገበረ መሆኑን አስታወቀ

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ በአሶሳ ከተማና በአካባቢው እየተስተዋለ ያለውን የትራፊክ አደጋ ለመቀነስና የእግረኞችን ደህንነት በአስተማማኝ ሁኔታ ለማረጋገጥ የሚያስችል የመንገድ ደህንነት ፕሮጀክት እያከናወነ መሆኑን አስታዉቋል። የዩኒቨርሲቲው የማህበረሰብ ጉድኝት ዳይሬክተር ዶ/ር ተፈራ ተሾመ እንደገለጹት፣

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የትራፊክ ደህንነትን ለማሻሻል ፕሮጀክት ቀርፆ እየተገበረ መሆኑን አስታወቀ Read More »