Assosa University

Author name: Gete Lule

የማስፋፊያ ግንባታ ፕሮጀክቶች አፈፃፀም ተገመገመ

ጥቅምት 30/2017 ዓ.ምበአሶሳ ዩኒቨርሲቲ እየተከናወኑ ያሉ የግንባታ ማስፋፊያ ፕሮጀክቶችን የግንባታ አማካሪ መሃንድሶች፣የግንባታ ተቋራጭ ድርጅቶች በተገኙበት  የግንባታ የአፈጻጸም ሂደታቸዉ ተገምግሟል፡፡የዩኒቨርሲቲዉ ፕሬዚዳንት ከማል አብዱራሂም(ዶ/ር) እና የአስተዳደርና ልማት ም/ፕሬዚዳንት ጌታቸዉ አለሙ (ዶ/ር) በመሩት […]

የማስፋፊያ ግንባታ ፕሮጀክቶች አፈፃፀም ተገመገመ Read More »

ዩኒቨርሲቲው በመተግበር ላይ በሚገኘው አዲሱ ተቋማዊ መዋቅር  መሰረት ምደባ ከተሰጣቸው አመራሮች ጋር ውይይት አካሄደ

የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ አዲሱን ተቋማዊ መዋቅር  በመተግበር ላይ  የሚገኝ ሲሆን በመዋቅሩ መሰረት ቡድን መሪና ከዚያ በላይ መደቦች ላይ  ከተመደቡ አመራሮች ጋር  ስለተቋሙ ቀጣይ የሥራ አቅጣጫ በዛሬው እለት ውይይት አካሄዷል። በዉይይቱ ወቅት

ዩኒቨርሲቲው በመተግበር ላይ በሚገኘው አዲሱ ተቋማዊ መዋቅር  መሰረት ምደባ ከተሰጣቸው አመራሮች ጋር ውይይት አካሄደ Read More »

ዙምባራ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃላፊነቱ የተወሰነ ኀብረት ሥራ ማኅበር የምስረታ እና መተዳደሪያ ደንብ ገለፃ በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ተደረገ

ታህሳስ 18/2016 ዓ.ም ዙምባራ የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ኃላፊነቱ የተወሰነ ኅብረት ሼል ማህበር በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ሰራተኞች  እና መምህራን የጋራ ፍላጎት ላይ የተመሰረተ ማህበር ነው። የህብረት ሼል ማህበሩ ዓላማ የአባላቱን ፍላጎት

ዙምባራ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃላፊነቱ የተወሰነ ኀብረት ሥራ ማኅበር የምስረታ እና መተዳደሪያ ደንብ ገለፃ በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ተደረገ Read More »

በአምስቱም ፕሮግራሞች ለ2015 በወጪ አርዕስት የተደለደለ በጀት እስከ ሰኔ  30/2015  ዓመት በጀት አፈጻጸም

በአምስቱም ፕሮግራሞች ለ2015 በወጪ አርዕስት የተደለደለ በጀት እስከ ሰኔ  30/2015  ዓመት በጀት አፈጻጸም Read More »

ለአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ የ2016 እስከ 2015 ዓ.ም በጀት አመት የመደበኛ እና የፕሮጀክት የበጀት ንጽጽር

ለአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ የ2016 እስከ 2015 ዓ.ም በጀት አመት የመደበኛ እና የፕሮጀክት የበጀት ንጽጽር Read More »

ለአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ የ2016 ዓ.ም በጀት  በመደበኛ እና በፕሮጀክት

ለአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ የ2016 ዓ.ም በጀት  በመደበኛ እና በፕሮጀክት Read More »

የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ከማዕድን ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት እና ከኢትዮጵያ የጂኦሎጂካል ኢንስቲትዩት ጋር በቅንጅት ለመስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ሰነድ ስምምነት ፊርማ ዛሬ በአሶሳ ከተማ ተፈራረመ

የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ከማዕድን ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት እና ከኢትዮጵያ የጂኦሎጂካል ኢንስቲትዩት ጋር በቅንጅት ለመስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ሰነድ ስምምነት ፊርማ ዛሬ በአሶሳ ከተማ ተፈራረመ Read More »

ከሚያዚያ 17/2015 ዓ.ም ጀምሮ በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ሲሰጥ የነበረው የ4ኛው ዙር የ COVID- 19 ወረርሽኝ መከላከያ ክትባት ፕሮግራም ለመጠናቀቅ አንድ ቀን ብቻ ቀረው፤ ሚያዚያ 24/2015 ዓ.ም  የተከተቡ ተማሪዎችን የሚያሳይ ምስል  በከፊል …   …  …  

ከሚያዚያ 17/2015 ዓ.ም ጀምሮ በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ሲሰጥ የነበረው የ4ኛው ዙር የ COVID- 19 ወረርሽኝ መከላከያ ክትባት ፕሮግራም ለመጠናቀቅ አንድ ቀን ብቻ ቀረው፤ ሚያዚያ 24/2015 ዓ.ም  የተከተቡ ተማሪዎችን የሚያሳይ ምስል  በከፊል …   …  …   Read More »