Assosa University

Author name: Gete Lule

የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞና የአሁን አመራሮች የአመራሮች ፎረም ምስረታና የወደፊት የሥራ አቅጣጫዎች ዙሪያ ውይይት አካሄዱ

የቀድሞና የአሁኑ የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ አመራሮች የዩኒቨርሲቲውን የአመራሮች ፎረም ምስረታ እና የወደፊት የሥራ አቅጣጫዎች በተመለከተ ሰፊ ውይይት አካሂደዋል። ውይይቱ ተቋማዊ ቀጣይነትን ለማጠናከር፣ የአመራር ልምዶችን ለማጋራት እና የዩኒቨርሲቲውን የልማት አቅጣጫ በጋራ ለማጎልበት […]

የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞና የአሁን አመራሮች የአመራሮች ፎረም ምስረታና የወደፊት የሥራ አቅጣጫዎች ዙሪያ ውይይት አካሄዱ Read More »

የዩኒቨርሲቲዉ የቀድሞ እና የአሁንከፍተኛ አመራሮችእንዲሁም የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በዩኒቨርሲቲዉ ግቢ ዉስጥ በጋራ የአረንጓደ አሻራ ማሳረፍ ሥራ ሲያከናዉኑ

የዩኒቨርሲቲዉ የቀድሞ እና የአሁንከፍተኛ አመራሮችእንዲሁም የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በዩኒቨርሲቲዉ ግቢ ዉስጥ በጋራ የአረንጓደ አሻራ ማሳረፍ ሥራ ሲያከናዉኑ Read More »

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ለ13ኛ ጊዜ ተማሪዎቹን በደማቅ ሥነ-ሥርዓት አስመረቀ

ዩኒቨርሲቲዉ በዛሬዉ ዕለት የቀድሞ የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንቶችና ም/ፕሬዚዳንቶች ፣የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር የኪነጥብ ዘርፍ ሚኒስቴር ዴኤታ ወ/ሮ ነፊሳ አልመሃዲ፣የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከፍተኛ አመራሮች፣ የክልልሉ ም/ል ፕሬዚዳንትና የዕለቱ የክብር እንግዳ አቶ ጌታሁን

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ለ13ኛ ጊዜ ተማሪዎቹን በደማቅ ሥነ-ሥርዓት አስመረቀ Read More »

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ በማህበረሰብ ተሳትፎ የተራቆተ መሬትን ለዘላቂ ልማት መልሶ በማልማት ላይ ይገኛል

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ከ2017 ዓ.ም ጀምሮ ማህበረሰብን መሠረት ያደረገ መሬትን መልሶ ማልማት የሚችል ለ4 ዓመታት የሚቆይ ፕሮጀክት ቀርጾ በአብርሃሞ ወረዳ ሩባላጌዳ ቀበሌ የተራቆተ መሬት ተቀብሎ በማልማት ሥነ-ምህዳሩን ወደ ቀድሞ ሁኔታው ለመመለስ

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ በማህበረሰብ ተሳትፎ የተራቆተ መሬትን ለዘላቂ ልማት መልሶ በማልማት ላይ ይገኛል Read More »

የዩኒቨርሲቲዉ ሴኔት በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ዉሳኔ አሳለፈ

የዩኒቨርሲቲዉ ሴኔት ዛሬ ባካሄደዉ ስብሰባ በዩኒቨርሲቲዉ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ያሬድ ሙሉ መሪነት የ2018 ዓ.ም የቅድመ እና ድህረ ምረቃ ተመራቂ ተማሪዎች ስታተስ ፣የመዉጫ ፈተና (Exit Exam) እና ነጻ የትምህርት እድል ለማህበረሰቡ የሚሰጥበትን

የዩኒቨርሲቲዉ ሴኔት በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ዉሳኔ አሳለፈ Read More »

በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የ2018 ዓ.ም የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ተጀመረ

በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የ2018 ዓ.ም የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ዛሬ ተጀምሯል። በመርሃ ግብሩ ማስጀመሪያ ላይ የተገኙት የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር ያሬድ ሙሉ፣ ዩኒቨርሲቲው ባለፉት ዓመታት በርካታ ችግኞችን በመትከል ለአካባቢ ጥበቃና ለአረንጓዴ ልማት

በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የ2018 ዓ.ም የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ተጀመረ Read More »

ዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት የተማሪዎችን ምኝታ ቤቶች ዕድሳት አስጀመሩ

የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ያሬድ ሙሉ የተማሪዎችን ምኝታ ቤቶች ምቹ፣ ንጹህና ማራኪ ለማድረግ የታቀደውን ሙሉ የዕድሳት ሥራ ዛሬ በይፋ አስጀምረዋል። ፕሬዝዳንቱ እንደገለጹት፣ የተማሪዎችን የመኖሪያ ሁኔታ ለማሻሻልና ለትምህርት ምቹ አካባቢ ለመፍጠር

ዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት የተማሪዎችን ምኝታ ቤቶች ዕድሳት አስጀመሩ Read More »