Assosa University

Gete Lule

የሴቶችን ሁለንተናዊ ተሳትፎና ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የሚደረገዉ ጥረት መደገፍ እንደሚገባ ተገለፀ

በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንና የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች፣ የግቢው መምህራንና ሰራተኞች እንዲሁም ተማሪዎች በተገኙበት እለቱን በሚዘክሩ በተለያዩ ሁነቶች አክብሯል። የክብረ በአሉን የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ …

የሴቶችን ሁለንተናዊ ተሳትፎና ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የሚደረገዉ ጥረት መደገፍ እንደሚገባ ተገለፀ Read More »

የዩኒቨርሲቲው ሴኔት በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ውሳኔዎችን አሳለፈ

የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት የ2017 ዓ/ም አጋማሽ የመዉጫ የፈተና ውጤት፣ የሁለተኛ ዲግሪ ተማሪዎች ውጤት ማፅደቅ እና የ2017 የትምህርት ዓመት የ1ኛ ዓመት ተማሪዎች የአንኛዉ ወሰነ ትምህርት ስታተስ ተወያይቶ ዉሳኔዎችን አሳልፏል፡፡ በስብሰባው የ2017 ዓ/ም …

የዩኒቨርሲቲው ሴኔት በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ውሳኔዎችን አሳለፈ Read More »

ለአንደኛ ዓመት ተማሪዎች የትምህርት ክፍል መረጣ ገለጻ ተደረገላቸዉ

በዘንድሮዉ ዓመት በአንደኛዉ ወሰነ ትምህርት ትምህርታቸዉን ተከታትለዉ ላጠናቀቁ ተማሪዎች በሁለተኛዉ ወሰነ ትምህርት የትምህርት ክፍል መረጣ በማድረግ ትምህርታቸዉን እንድከታተሉ ለማስቻል በዛሬዉ እለት ለተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ገለጻና ማብራሪያ ተሰጥቷል፡፡ ገለጻና ማብራሪያዉን የሠጡት የዋናዉ …

ለአንደኛ ዓመት ተማሪዎች የትምህርት ክፍል መረጣ ገለጻ ተደረገላቸዉ Read More »

ዩኒቨርሲቲው የሚሰጠዉን ነጻ የህግ ድጋፍ አገልግሎት በተመለከተ አመታዊ ወርክሾፕ አካሄደ

ወርክሾፑ የተዘጋጀዉ በዩኒቨርሲቲዉ የማህበረሰብ ጉድኝት ዳይሬክቶሬት አስተባባሪነት በህግ ትምህርት ቤት ድጋፍ ለሚሹ እና ለተፈናቃይ ወገኖች የሚሰጠዉን ነጻ የህግ አገልግሎት አፈጻጸም ከባለድርሻ አካላት ጋር በመገምገም በቀጣይ ለሚሰሩ ሥራዎች አቅጣጫ ለማስቀመጥ ነዉ። የምክክር …

ዩኒቨርሲቲው የሚሰጠዉን ነጻ የህግ ድጋፍ አገልግሎት በተመለከተ አመታዊ ወርክሾፕ አካሄደ Read More »

በዩኒቨርሲቲዉ የአባይ ዘመን ትዉልድ በሚል መሪ ቃል የኪነ ጥበብ ምሽት ተካሄደ

ዩኒቨርሲቲዉ ከቤኒሻንጉል ጉ/ክ መንግስት የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎ ማስተባባሪያ ጽ/ቤት ጋር በመተባበር የኪነ ጥበብ ምሽት መርሃ ግብር ያዘጋጀ ሲሆን የክልል ፣የዞን፣የከተማ አስተዳደር እና የዩኒቨርሲቲዉ አመራሮች ፣የንግዱ ማህበረሰብ ተወካዮች …

በዩኒቨርሲቲዉ የአባይ ዘመን ትዉልድ በሚል መሪ ቃል የኪነ ጥበብ ምሽት ተካሄደ Read More »

ዩኒቨርሲቲዉ ባሕላዊ ህክምናን ለማጠናከር እየሰራ መሆኑን ገለፀ

ዩኒቨርሲቲዉ ከቤ.ጉ.ክ ጤና ቢሮ ጋር በመተባበር “የቤጉ ህዳሴ ባህላዊ ህክምና አዋቂዎች ማህበር” በማቋቋም በህክምናው ዘርፍ የበኩላቸዉን አስተዋጽኦ እንዲያበረክቱ ለማስቻል እየተንቀሳቀሰ ሲሆን ይህንንም ሥራ ለማጠናከር ከባለድርሻ አካላት ጋር የዉይይት መድረክ አዘጋጅቷል። በዉይይት …

ዩኒቨርሲቲዉ ባሕላዊ ህክምናን ለማጠናከር እየሰራ መሆኑን ገለፀ Read More »

የሥርዓተ ፆታ ትንኮሳን ለመከላከል በጉዳዩ ላይ ለህብረተሰቡ ግንዛቤ መፍጠር እንደሚገባ ተጠቆመ

(አሶሳ ዩኒቨርሲቲ፣ የካቲት 18/ 2017 ዓ.ም) ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ የመጣዉ የሥርዓተ ፆታ ትንኮሳን ለመከላከል ባለድርሻ አካላት ለህብሰተሰቡ የግንዛቤ ማስጨበጥ ሥራ ላይ ማትኮር እንደሚገባ ተገልጿል። አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ከቤ/ጉ/ክ/መ ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ …

የሥርዓተ ፆታ ትንኮሳን ለመከላከል በጉዳዩ ላይ ለህብረተሰቡ ግንዛቤ መፍጠር እንደሚገባ ተጠቆመ Read More »

ምሁራን ለትዉልድ ግንባታ የበኩላቸዉን ሚና መጫወት እንደሚገባ ተገለፀ።

(አሶሳ ዩኒቨርሲቲ፣ የካቲት 18/ 2017 ዓ.ም) ምሁራን ለትዉልድ ግንባታ ላይ የሚጠበቅባቸውን ሚና መጫወት እንደሚገባቸዉ ተገልጿል። አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ከኢፌዲሪ ሠላም ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ”ሀገራዊ ጥቅም እና ቀጠናዊ ትስስር ለሚዘናዊ የህዝብ ተጠቃሚነት” …

ምሁራን ለትዉልድ ግንባታ የበኩላቸዉን ሚና መጫወት እንደሚገባ ተገለፀ። Read More »

በዩኒቨርሲቲዉ የግንባታ ዉል አስተዳደር ዙሪያ ዉይይት ተደረገ

(የካቲት 17/2015 ዓ/ም) የግንባታ ዉል አስተዳደርን አስመልክቶ የዩኒቨርሲቲዉ የግንባታ አማካሪዎች፣ የፕሮጀክት ጽ/ቤት እና በቀጥታ ከሚመለከታቸዉ የስራ ክፍል ሃላፊዎች ጋር ዉይይት ተደረጓል፡፡ ለዉይይት መነሻ የሚሆን በህግ ት/ቤት መምህር በሆኑት ዘሪሁን ይታየዉ …

በዩኒቨርሲቲዉ የግንባታ ዉል አስተዳደር ዙሪያ ዉይይት ተደረገ Read More »