የድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT Exam) የምዝገባ ጊዜን ስለማሳወቅ!
የድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT Exam) የምዝገባ ጊዜን ስለማሳወቅ! Read More »
የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ክቡር አቶ አሻዲሊ ሀሰን በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ጉብኝት አድርገዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳደሩ ዛሬ ሐምሌ 17/ 2018 ዓ.ም በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ባደረጉት ጉብኝት በዩኒቨርሲቲው እየተከናወኑ ያሉ ሥራዎችን ተዘዋዉሮ የተመለከቱ
የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ክቡር አቶ አሻዲሊ ሀሰን በዩኒቨርሲቲው ጉብኝት አደረጉ Read More »
Assosa University held discussions with Dr. Mussarrat Yousuf, UNICEF Ethiopia Country Education Specialist, on the ongoing project titled “Cultivating National Evaluation Excellence in Ethiopia: Academic Partnership with Assosa University, Benishangul
Assosa University Discusses on Project Implementation with UNICEF Ethiopia. Read More »
Assosa University council has conducted an extensive discussion on the 2019 E.C. budget year plan, following a review of the university’s 2018 E.C. performance report. The draft plan was presented
Assosa University Council Discusses 2019 E.C. Budget Year Plan Read More »
በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የአራተኛ ዙር የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ዛሬ በማህበራዊ ሳይንስ ዘርፍ ተጀምሯል። በዩኒቨርሲቲው ፈተናቸውን እንዲወስዱ የተመደቡ የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ዛሬ ጠዋት የእንግሊዝኛ ትምህርት ፈተናቸውን በሰላም እየወሰዱ ነው።
የማህበራዊ ሳይንስ 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ተጀመረ Read More »
በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ለተመደቡ የአራተኛ ዙር የማህበራዊ ሳይንስ ዘርፍ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ተፈታኞች ስለ ፈተናው አሰጣጥ፣ የፈተና ሂደት እና የፈተና ሥነ-ምግባር ገለጻ ተደርጓል። ገለጻውን የሰጡት በትምህርት ሚኒስቴር የፈተና አስተባባሪ
በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የአራተኛ ዙር የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ተፈታኞች ገለጻ ተደረገ Read More »
የኢምፓክት የጤናና ስነ-ህዝብ ክትትል ስርዓት (Impact HDSS) የድጋፍና ክትትል ቡድን ሐምሌ 2/ 2018 ዓ.ም በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ሐምሌ ጉብኝት በማድረግ፣ በባንባሲ የጤናና ስነ-ህዝብ ክትትል ስርዓት (HDSS) ላይ እየተከናወኑ ያሉ የፕሮጀክቱ ተግባራትን
የኢምፓክት ኤች.ዲ.ኤስ.ኤስ (Impact HDSS) የድጋፍና ክትትል ቡድን በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ጉብኝት አደረገ Read More »
የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች መምህራን ማህበር ፕሬዝዳንት ዶ/ር ደመላሽ መንግስቱ እና የማህበሩ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ሲሳይ በቀለ በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ በመገኘት ከዩኒቨርሲቲው አመራሮች ጋር በተለያዩ የከፍተኛ ትምህርት ጉዳዮች ዙሪያ የሥራ ውይይት አካሂደዋል።
የአሶሳ ዪኒቨርሲቲ አመራሮች ከኢትዮጵያ ዪኒቨርሲቲዎች መምህራን ማህበር ፕሬዝዳንት ጋር ውይይት አካሄዱ Read More »
Assosa University successfully hosted a high-level seminar titled “Reproductive Health in Ethiopia: Challenges and Opportunities,” bringing together experts, academics, health professionals, development partners, and representatives from the Benishangul-Gumuz Regional State
Assosa University Hosts High-Level Seminar on Reproductive Health in Ethiopia Read More »
በ2018 ዓ.ም በበይነ መረብ (Online) የሚሰጠው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና የትላንቱ መርሃ-ግብር በሠላም ተጠናቆ የዛሬዉ ደግሞ በተያዘለት የጊዜ ሠሌዳ መሠረት እየሄደ ይገኛል ፡፡ የዩኒቨርሲቲዉ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ያሬድ
በዩኒቨርሲቲዉ የተፈጥሮ ሳይንስ ዘርፍ የመጀመሪያው ዙር የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የመልቀቂያ ፈተና በጥሩ ሂደት እየሄደ ነዉ ፡፡ Read More »