Assosa University

news

በዩኒቨርሲቲዉ የባህል ትውውቅ ላይ ያተኮሩ የኪነጥበብ ስራዎች ቀረቡ

በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎችን ማህበራዊ ግንኙነትን የሚያጠናከር እንዲሁም የባህል ልውውጥን ዓላማ ያደረጉ የኪነ-ጥበብ ሥራዎች ቀርበዋል፡፡ በመድረኩ ላይ የአሶሳ ዩኒቨረትሲቲ የምርምር፣ ህትመት ስነምግባርና ስርጸት ዳይሬክተር ዶ/ር ዑመር ሸሪፍ ተገኝተዉ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉ ሲሆን …

በዩኒቨርሲቲዉ የባህል ትውውቅ ላይ ያተኮሩ የኪነጥበብ ስራዎች ቀረቡ Read More »

Assosa University Welcomes H.E. Dag Filip Hartelius, Secretary for Foreign Affairs of the Kingdom of Sweden, and Delegates from the Embassy of Sweden & ICPALD

Assosa University had the distinct honour of hosting H.E. Dag Filip Hartelius, Secretary for Foreign Affairs, Ministry for Foreign Affairs of the Kingdom of Sweden, accompanied by distinguished delegates from …

Assosa University Welcomes H.E. Dag Filip Hartelius, Secretary for Foreign Affairs of the Kingdom of Sweden, and Delegates from the Embassy of Sweden & ICPALD Read More »

‎የ2018 ዓ.ም የመጀመሪያ ሩብ አመት የእቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ለካዉንስሉ ቀርቦ ዉይይት ተካሂዶበታል

ጥቅምት 19/2018 ዓ.ም‎በሩብ አመቱ ሪፖርት በመማር ማስተማር፣ በምርምር እና ቴክኖሎጂ ሽግግር እንዲሁም በማህበረሰብ ጉድኝት የተሠሩ ሥራዎች አፈጻጸማቸዉ በተቀመጠላቸዉ መለኪያ መሠረት ለካዉንስሉ ቀርበዉ ዉይይት ተካሂዶባቸዋል።‎‎ በሪፖርቱም በርካታ የሪፎርም ሥራዎች የተካተቱ ሲሆን …

‎የ2018 ዓ.ም የመጀመሪያ ሩብ አመት የእቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ለካዉንስሉ ቀርቦ ዉይይት ተካሂዶበታል Read More »