Assosa University

news

ዩኒቨርሲቲው በመተግበር ላይ በሚገኘው አዲሱ ተቋማዊ መዋቅር  መሰረት ምደባ ከተሰጣቸው አመራሮች ጋር ውይይት አካሄደ

የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ አዲሱን ተቋማዊ መዋቅር  በመተግበር ላይ  የሚገኝ ሲሆን በመዋቅሩ መሰረት ቡድን መሪና ከዚያ በላይ መደቦች ላይ  ከተመደቡ አመራሮች ጋር  ስለተቋሙ ቀጣይ የሥራ አቅጣጫ በዛሬው እለት ውይይት አካሄዷል። በዉይይቱ ወቅት […]

ዩኒቨርሲቲው በመተግበር ላይ በሚገኘው አዲሱ ተቋማዊ መዋቅር  መሰረት ምደባ ከተሰጣቸው አመራሮች ጋር ውይይት አካሄደ Read More »

ዙምባራ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃላፊነቱ የተወሰነ ኀብረት ሥራ ማኅበር የምስረታ እና መተዳደሪያ ደንብ ገለፃ በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ተደረገ

ታህሳስ 18/2016 ዓ.ም ዙምባራ የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ኃላፊነቱ የተወሰነ ኅብረት ሥራ ማህበር በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ሰራተኞች  እና መምህራን የጋራ ፍላጎት ላይ የተመሰረተ ማህበር ነው። የህብረት ሥራ ማህበሩ ዓላማ የአባላቱን ፍላጎት

ዙምባራ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃላፊነቱ የተወሰነ ኀብረት ሥራ ማኅበር የምስረታ እና መተዳደሪያ ደንብ ገለፃ በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ተደረገ Read More »

የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ከማዕድን ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት እና ከኢትዮጵያ የጂኦሎጂካል ኢንስቲትዩት ጋር በቅንጅት ለመስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ሰነድ ስምምነት ፊርማ ዛሬ በአሶሳ ከተማ ተፈራረመ

የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ከማዕድን ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት እና ከኢትዮጵያ የጂኦሎጂካል ኢንስቲትዩት ጋር በቅንጅት ለመስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ሰነድ ስምምነት ፊርማ ዛሬ በአሶሳ ከተማ ተፈራረመ Read More »

ከሚያዚያ 17/2015 ዓ.ም ጀምሮ በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ሲሰጥ የነበረው የ4ኛው ዙር የ COVID- 19 ወረርሽኝ መከላከያ ክትባት ፕሮግራም ለመጠናቀቅ አንድ ቀን ብቻ ቀረው፤ ሚያዚያ 24/2015 ዓ.ም  የተከተቡ ተማሪዎችን የሚያሳይ ምስል  በከፊል …   …  …  

ከሚያዚያ 17/2015 ዓ.ም ጀምሮ በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ሲሰጥ የነበረው የ4ኛው ዙር የ COVID- 19 ወረርሽኝ መከላከያ ክትባት ፕሮግራም ለመጠናቀቅ አንድ ቀን ብቻ ቀረው፤ ሚያዚያ 24/2015 ዓ.ም  የተከተቡ ተማሪዎችን የሚያሳይ ምስል  በከፊል …   …  …   Read More »