ለቲያትርና ሥነ-ጹህፍ አባላት በዩኒቨርሲቲዉ ስልጠና እየተሰጠ ነዉ
በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ በሀገር በቀል እዉቀት ጥናት ኦፊሰር አስተባባሪነት ለቲያትርና ሥነ-ጹህፍ አባላት ለሦስት ቀናት የሚቆይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና በመሰጠት ላይ ነዉ፡፡ በሥልጠናዉ ላይ ተገኝተዉ መልዕክት ያስተላለፉት የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የሀገር በቀል እውቀት ጥናት […]
ለቲያትርና ሥነ-ጹህፍ አባላት በዩኒቨርሲቲዉ ስልጠና እየተሰጠ ነዉ Read More »









