Assosa University

Author name: Gete Lule

ለዩኒቨርሲቲዉ አመራሮች በሳይንስና ቴክኖሎጅ ፈጠራ ፖሊሲ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ

የፌደራል ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጅ ሚኒስቴር ከአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ለዩኒቨርሲቲው አመራሮች በሳይንስና ቴክኖሎጅ ፈጠራ (Science and Technology Innovation) ፖሊሲ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጥቷል። በስልጠናዉ ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የምርምርና ቴክኖሎጅ ሽግግር […]

ለዩኒቨርሲቲዉ አመራሮች በሳይንስና ቴክኖሎጅ ፈጠራ ፖሊሲ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ Read More »

ማስታወቂያ በ2018 ዓ/ም በዩኒቨርሲቲው ለተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች በሙሉ!

ለተጨማሪ መረጃ በድረ-ገጽና በማህበራዊ ትስስር ገፆቻችን ይከተሉንTwitter:Assosa University (@AssosaU) / XWebsite: www.asu.edu.etWhatsApp group: https://whatsapp.com/channel/0029Vau844l9xVJkZ3GXR21PFacebook: https://www.facebook.com/AssosaUniversityOfficialTelegram: https://t.me/+J9ZDxvCigO0yN2NkEmail: pir@asu.edu.et

ማስታወቂያ በ2018 ዓ/ም በዩኒቨርሲቲው ለተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች በሙሉ! Read More »

Assosa University’s Advisory Board held its regular meeting today, Sep 01/2025, and addressed several key institutional matters

The Board reviewed, discussed, and made decisions on the following major agenda items:Endorsed the University’s 2017 Performance Report, Approved the 2018 Annual Plan, Discussed and Endorsed the 2018 Internal Revenue

Assosa University’s Advisory Board held its regular meeting today, Sep 01/2025, and addressed several key institutional matters Read More »

የዩኒቨርሲቲዉ ማኔጅመንት የተዘጋጀዉን የተልዕኮ ልየታ ፍኖተ ካርታ ሰነድ ገመገመ

የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ማኔጅመንት በተዘጋጀዉ የዩኒቨርሲቲዉ የተልዕኮ ልየታ ፍኖተ ካርታ ሰነድ ዙሪያ ግምገማዊ ዉይይት አካሂደዋል፡፡ በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች የትኩርት መስክ ልየታ መሰረት የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የተግባር ሳይንስ ዩኒቨርሲቲ (Applied Science University) ሆኖ መለየቱ ይታወሳል፡፡

የዩኒቨርሲቲዉ ማኔጅመንት የተዘጋጀዉን የተልዕኮ ልየታ ፍኖተ ካርታ ሰነድ ገመገመ Read More »