ዩኒቨርሲቲዉ ከግልገል በለስ ትምህርት ኮሌጅ ጥምረት በሚተገበሩ ፕሮግራሞች ዙሪያ አብሮ ለመሥራት ከGeneva Global ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ
አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ከግልገል በለስ ትምህርት ኮሌጅ ጥምረት በሚተገበሩ ፕሮግራሞች ዙሪያ አብሮ ለመሥራት ከGeneva Global ጋር የመግባቢያ ስምምነት ፈጽሟል። Geneva Global በኢትዮጵያ የመምህራን ትምህርት ሥርዓትን ማጠናከር እና የመማር-ማስተማር ሂደቱን ጥራት የሚያሻሽሉ […]







