Assosa University

May 2026

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የምሩቃን ቅጥር ዕድል ለማስፋት ከቀጣሪ ተቋማትጋር ውይይት አካሄደ

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የምሩቃን ቅጥር ዕድል ለማስፋት የሚያስችል ከቀጣሪ ድርጅቶች እና ኢንዱስትሪዎች ጋር የውይይት መድረክ አካሂዷል። ‎በመድረኩ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ዶ/ር ያሬድ ሙሉ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉ ሲሆን፣ ዩኒቨርሲቲው የአፕላይድ ሳይንስ ዩኒቨርሲቲ በመሆኑ […]

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የምሩቃን ቅጥር ዕድል ለማስፋት ከቀጣሪ ተቋማትጋር ውይይት አካሄደ Read More »

አዲሱ የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት የስራ ርክክብ የማድረግ ሂደት ጀምረዋል

አዲሱ የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ያሬድ ሙሉ የአሶሳ ፕሬዚዳንት ከነበሩት ከዶ/ር ከማል አብዱራሂም በዛሬዉ ዕለት የስራ ርክክብ የማድረግ ተግባር በመጀመር ከዩኒቨርሲቲው ካውንስል አባላት ጋር ትውውቅ አድርገዋል፡፡ የርክክብ መርሃ ግብሩን ዶ/ር

አዲሱ የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት የስራ ርክክብ የማድረግ ሂደት ጀምረዋል Read More »

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ከክልሉ ስራና ክህሎት ቢሮ ጋር በመተባበር ክልላዊ የቴክኖሎጂና ተግባራዊ የጥናትና ምርምር ውድድር እያካሄደ ነዉ

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ከቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል መንግስት ስራና ክህሎት ቢሮ ጋር በመተባበር የ2018 በጀት ዓመት የ5ዉኛ ዙር ክልላዊ የቴክኖሎጂና ተግባራዊ የጥናትና ምርምር ውድድር እያካሄዱ ይገኛል፡፡ በውድድሩ መርሃ ግብር ላይ የክልሉ ስራና

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ከክልሉ ስራና ክህሎት ቢሮ ጋር በመተባበር ክልላዊ የቴክኖሎጂና ተግባራዊ የጥናትና ምርምር ውድድር እያካሄደ ነዉ Read More »