Assosa University

news

የዩኒቨርሲቲዉ ካዉንስል የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ገመገመ

ካዉንስሉ የ2017 ዓ.ም የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት በአራቱም ዘርፎች በፕሬዚዳንት፣በአካዳሚክ፣በምርምር እና ቴክኖሎጂ ሽግግር እንዲሁም በአስተዳደር እና ልማት ከእቅድ አኳያ የተከናወኑ ዉጤቶች በስትራቴጂ ጉዳዮች ሥራ አስፈጻሚ በአቶ ታከለ መኮንን …

የዩኒቨርሲቲዉ ካዉንስል የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ገመገመ Read More »

ዩኒቨርሲቲዉ የቤተሰብ ምክር አገልግሎት ከሚሰጥ ማህበር ጋር በጋራ ለመስራት ተፈራረመ

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የቤተሰብ ምክር አገልግሎት ከሚሰጥ Family Guidance Association of Ethiopia ከተባለ ድርጅት ጋር ለተማሪዎች በስነ ተዋልዶ እና በአባለ ዘር በሽታዎች ዙሪያ የግናዛቤ መፍጠር ፣የመቆጣጠርና የመከላከል ስራዎችን ለመስራት ዛሬ ተፈራርሟል፡፡ድርጅቱ …

ዩኒቨርሲቲዉ የቤተሰብ ምክር አገልግሎት ከሚሰጥ ማህበር ጋር በጋራ ለመስራት ተፈራረመ Read More »

የፕሬዝዳንት ዘርፍ የስድስት ወራት የዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ግምገማ ዉይይት ተደረገ

በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ በፕሬዝዳት ጽ/ቤት ዘርፍ ስር የሚገኙ ስራ አስፈፃሚዎች፣ ዳይሬክተሮች እና ባለሙያዎች በተገኙበት በ2017በጀት ዓመት በዘርፉ በስድስት ወራት የተከናወኑ ተግባራት የእቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል።የስድስት ወራት የዘርፉ ሥራ ክፍሎች …

የፕሬዝዳንት ዘርፍ የስድስት ወራት የዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ግምገማ ዉይይት ተደረገ Read More »

ምሁራን በትምህርት ጥራት ላይ አተኩረዉ እንዲሰሩ ጥሪ ቀረበ

በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት ከትምህርቱ አመራር፣ ከተመራማሪዎች እና በዘርፉ ከሚመለከታቸዉ ባለ ድርሻ አካላት ጋር ጥራት ያለዉ ትምህርት ለማረጋገጥ የምሁራን ሚና ምን መሆን እንዳለበት ለመመካከር በተካሄደዉ ጉባኤ ለትምህርቱ ጥራት መሻሻል ሁሉም ባለድርሻ …

ምሁራን በትምህርት ጥራት ላይ አተኩረዉ እንዲሰሩ ጥሪ ቀረበ Read More »

ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች በህይወት ክህሎት ፣ኤች.አይ.ቪ እና በስነ-ተዋልዶ ጤና ዙሪያ ስልጠና እየተስጠ ይገኛል

በዩኒቨርሲቲዉ ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳዮች አካቶ ትግበራ ሥራ አስፈፃሚ አስተባባሪነት የተዘጋጀው የህይወት ክህሎት ስልጠና ለሁለት ተከታታይ ቀናት ይስጣል።በሥልጠናዉ ላይ ተገኝተዉ መልዕክት ያስተላለፉት የዩኒቨርሲቲዉ ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳዮች አካቶ ትግበራ ሥራ አስፈፃሚ መ/ርት …

ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች በህይወት ክህሎት ፣ኤች.አይ.ቪ እና በስነ-ተዋልዶ ጤና ዙሪያ ስልጠና እየተስጠ ይገኛል Read More »

የዩኒቨርሲቲዉ አመራሮች ቁልፍ ዉጤት አመላካች ዉል ስምምነት ተፈራረሙ

ዩዩኒቨርሲቲዉ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ከማል አብዱራሂም ከዩኒቨርሲቲው ምክትል ፕሬዝዳንቶች ጋር የቁልፍ ዉጤት አመላካች ዉል ተፈራመዋል። በተመሳሳይ የዩኒቨርሲቲው ምክትል ፕሬዝዳንቶች ከሚመሯቸዉ የሥራ አስፈፃሚዎች ፣ኮሌጅ ዲኖች እና ዳይሬክተሮች ጋር የውል ስምምነቱን ተፈራርመዋል።በፊርማ ስነሥርዓቱ …

የዩኒቨርሲቲዉ አመራሮች ቁልፍ ዉጤት አመላካች ዉል ስምምነት ተፈራረሙ Read More »

የዩኒቨርሲቲው ሴኔት በሦስት አጀንዳዎች ላይ ውሳኔዎችን አሳለፈ

የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት የሬሜድያል ተማሪዎች ቅበላ፣ የሁለተኛ ዲግሪ ተማሪዎች ውጤት ማፅደቅ እና የዩኒቨርሲቲው መሪ ቃል አመራረጥ ዙሪያ ተወያይቶ ዉሳኔዎችን አሳልፏል፡፡በስብሰባው የ2017 ዓ/ም የሬሜዲያል ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ጥር 22- 23 2017 …

የዩኒቨርሲቲው ሴኔት በሦስት አጀንዳዎች ላይ ውሳኔዎችን አሳለፈ Read More »