Call Paper for International Research Conference @AsU
Call Paper for International Research Conference @AsU Read More »
Assosa University team, led by the Vice President for Academic Affairs, Dr. Abdulmhsin Hassen, is visiting universities in China as part of the university’s internationalization plan. This visit
A visit to Huazhong University of Science and Technology Read More »
በዩኒቨርሲቲዉ በሁለት የአካዳሚክ መደቦች ላይ ለመወዳደር የተመዘገቡ አመልካቾች ከፍተኛ አመራሮች፣የኮሌጂ ድኖች እና የሚመለከታቸዉ ዳይሬክተሮች በተገኙበት በመደቡ ላይ የሚሰሩትን የሦስት አመት ስታራቴጂክ እቅድ በዛሬዉ እለት አቅርበዋል፡፡ዉድድር የተካሄደባቸዉ የስራ መደቦቹም የቢዝነስ እና
የአካዳሚክ መደቦች ላይ ለመወዳደር የተመዘገቡ አመልካቾች ስትራቴጂክ እቅዳቸዉን አቀረቡ Read More »
ለተጨማሪ መረጃ በድረ-ገጽና በማኅበራዊ ትስስር ገጾቻችን ይከተሉንTwitter:Assosa University (@AssosaU) / XWhatsApp group: https://whatsapp.com/channel/0029Vau844l9xVJkZ3GXR21PFacebook: https://www.facebook.com/AssosaUniversityOfficialTelegram: https://t.me/+J9ZDxvCigO0yN2NkEmail: pir@asu.edu.et
ዉድ የዚህ ገጽ ተከታታዮቻችን የየካቲት ወር ወርሃዊ የኤሌክትሮኒክስ ዜና መጽሄት ቅፅ 18 2018 ዓ/ም ያዘጋጀን በመሆኑ የሚከተለዉን ማስፈንጠሪያ በመጫንhttps://sway.cloud.microsoft/s9hz5nsbgzUBElzm?ref=Link ዜና መጽሄታቸንን ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ለቀጣይ ስራዎቻችን መሻሻል የእናንተ የአንባቢያን
የየካቲት ወር ወርሃዊ የኤሌክትሮኒክስ ዜና መጽሄት Read More »
አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ከልማት ለሁሉም በጎ አድራጎት ማህበር ጋር በመተከል ዞን አብሮ ለመስራት የሚያስችለው የመግባቢያ ስምምነት ዛሬ ተፈራርሟል። የምርምርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ም/ፕሬዝዳንት ዶ/ር ኡመር ሸሪፍ እንደገለፁት ዩኒቨርሲቲዉ ከባለ ድርሻ አካላት ጋር በመቀናጀት
አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ከልማት ለሁሉም በጎ አድራጎት ማኅበር ጋር ለመስራት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ Read More »
በኢፍጣር ፕሮግራሙ የተገኙት የዩኒቨርስቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር ከማል አብዱራሂም፣ የምርምርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ም/ፕሬዚዳንት ዶ/ር ዑመር ሸሪፍ፣ የቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል የእስልምና ጉዳዮች ፕሬዚዳንት ሃጂ ኢብራሂም ሲራጅ እና ሌሎች አመራሮች እንዲሁም የተማሪ ህብረት
የአሶሳ ዩኒቨርስቲ የሙሰሊም ተማሪዎች ከዩኒቨርሲቲው አመራሮች ጋር በመሆን ዛሬም ለሁለተኛ ጊዜ የአፍጣር ፕሮግራም አካሂደዋል Read More »
Assosa University has conducted an orientation session in preparation for the upcoming external academic audit by Education and Training Authority (ETA). The session aimed to familiarize academic leaders and staff with
Assosa University Prepares for External Academic Audit Read More »
ለዩኒቨርሲቲዉ ካዉንስል በ2018 ዓ.ም ቁልፍ ዉጤት አመላካች (KPIs) አፈጻጸም እና የቀሪ ግማሽ አመት የትኩረት አቅጣጫን አስመልክቶ ግምገማዊ ስልጠና ተሰጥቷል፡፡ በግምገማ ዉይይቱ ላይ የዩኒቨርሲቲዉ የ2018 የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት የቁልፍ ዉጤት አመላካች አፈጻጸም
በዩኒቨርሲቲዉ ለካዉንስል አባላት ግምገማዊ ስልጠና ተሰጠ Read More »