ዉድ የዚህ ገጽ ተከታታዮቻችን የሚያዝያ ወር ወርሃዊ የኤሌክትሮኒክስ ዜና መጽሄት ቅፅ 19 2018 ዓ/ም ያዘጋጀን በመሆኑ የሚከተለዉን ማስፈንጠሪያ በመጫን
https://sway.cloud.microsoft/eZIhTOUMzD4eB2NE?ref=Link ዜና መጽሄታቸንን ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ለቀጣይ ስራዎቻችን መሻሻል የእናንተ የአንባቢያን ሀሳብ፣ አስተያየትና ተሳትፎ ትልቅ ሚና አለዉና እንድታደርሱንም እንጠይቃለን፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በድረ-ገጽና በማኅበራዊ ትስስር ገጾቻችን ይከተሉን Twitter:Assosa University (@AssosaU)
Assosa University Evaluates Progress in ICT, Academic Programs, and Library Directorates
Assosa University President Dr. Kemal Abdurehim, together with Vice Presidents, Executives, and Directors, conducted a comprehensive evaluation of the ICT Executive, Academic Program Directorate, and Library & Documentation Directorate. The
Assosa University Evaluates Progress in ICT, Academic Programs, and Library Directorates Read More »
በተግባራዊ ምርምርና በቴክኖሎጂ ሽግግር ዙሪያ የአሰልጣኞች ስልጠና እየተሰጠ ነዉ
አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ከቤ/ጉ/ክ/መ/ ሥራና ክህሎት ቢሮ ጋር በመተባበር ለቴክኒክና ሙያ እና ለግል ኮሌጅ መምህራን በተግባራዊ ጥናትና ምርምር፣ በሀገር በቀል የሙያ ዕውቀትና ክህሎት፣ በኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን እና በቴክኖሎጂ ሽግግር ዙሪያ የአሰልጣኞች ስልጠና
በተግባራዊ ምርምርና በቴክኖሎጂ ሽግግር ዙሪያ የአሰልጣኞች ስልጠና እየተሰጠ ነዉ Read More »
ለምርምር ማዕከሉ ለቀረቡ የምርምር ትልሞች ግምገማ እየተካሄደ ነዉ
አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ለትሮፕካል እና ተላላፊ በሽታዎች ምርምር ማዕከል ለቀረቡ የምርምር ትልሞች (ፕሮፖዛል) ግምገማ እያካሄደ ይገኛል። የምርምር ፕሮፖዛል ግምገማዉ የዩኒቨርሲቲው የምርምርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ምክትል ፕሬዚደንት ዶ/ር ዑመር ሸሪፍ በይፋ ያስጀመሩ ሲሆን
ለምርምር ማዕከሉ ለቀረቡ የምርምር ትልሞች ግምገማ እየተካሄደ ነዉ Read More »
በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ አራተኛው ክልላዊ የምሁራን ጉባኤ ተካሄደ
“ሰላም እና አካታች ልማትን ለማረጋገጥ የምሁራን ሚና” በሚል ርዕስ ለአራተኛ ጊዜ በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ክልላዊ የምሁራን ጉባኤ ተካሂዷል። በጉባኤው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ከማል አብዱራሂም ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት
በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ አራተኛው ክልላዊ የምሁራን ጉባኤ ተካሄደ Read More »
የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የቃል ኪዳን ቤተሰብ ተመሰረተ
የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የቃልኪዳን ቤተሰብ የምሥረታ መርሃ-ግብር እና የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎችን ከአሶሳ ከተማ ማህበረሰብ ጋር የማረካከቢያ ዝግጅት በዩኒቨርሲቲ በዛሬው ዕለት ተካሂዷል። በፕሮግራሙ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ዶ/ር ከማል አብዱራሂም ሲሆኑ
የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የቃል ኪዳን ቤተሰብ ተመሰረተ Read More »
በዩኒቨርሲቲዉ ከፍተኛ ዉጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች እዉቅና ተሰጣቸዉ
የእዉቅና አሰጣጥ መርሃግብሩ የተካሄደዉ ከ2018 ዓ.ም አዲስ ገቢ ጀምሮ አስከ ተመራቂ ተማሪዎች በሰባቱ ኮሌጆች በእንዳንዱ ባች አንድ ወንድ እና አንድ ሴት ከፍተኛ ዉጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የሰርትፊኬት እና የገንዘብ ድጋፍ ተደርጎላቸዋል፡፡
በዩኒቨርሲቲዉ ከፍተኛ ዉጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች እዉቅና ተሰጣቸዉ Read More »
A visit to Huazhong University of Science and Technology
Assosa University team, led by the Vice President for Academic Affairs, Dr. Abdulmhsin Hassen, is visiting universities in China as part of the university’s internationalization plan. This visit
A visit to Huazhong University of Science and Technology Read More »









