Assosa University

Author name: Gete Lule

ማስታወቂያ በ2018 ዓ/ም በዩኒቨርሲቲው ለተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች በሙሉ!

ለተጨማሪ መረጃ በድረ-ገጽና በማህበራዊ ትስስር ገፆቻችን ይከተሉንTwitter:Assosa University (@AssosaU) / XWebsite: www.asu.edu.etWhatsApp group: https://whatsapp.com/channel/0029Vau844l9xVJkZ3GXR21PFacebook: https://www.facebook.com/AssosaUniversityOfficialTelegram: https://t.me/+J9ZDxvCigO0yN2NkEmail: pir@asu.edu.et

ማስታወቂያ በ2018 ዓ/ም በዩኒቨርሲቲው ለተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች በሙሉ! Read More »

Assosa University’s Advisory Board held its regular meeting today, Sep 01/2025, and addressed several key institutional matters

The Board reviewed, discussed, and made decisions on the following major agenda items:Endorsed the University’s 2017 Performance Report, Approved the 2018 Annual Plan, Discussed and Endorsed the 2018 Internal Revenue

Assosa University’s Advisory Board held its regular meeting today, Sep 01/2025, and addressed several key institutional matters Read More »

የዩኒቨርሲቲዉ ማኔጅመንት የተዘጋጀዉን የተልዕኮ ልየታ ፍኖተ ካርታ ሰነድ ገመገመ

የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ማኔጅመንት በተዘጋጀዉ የዩኒቨርሲቲዉ የተልዕኮ ልየታ ፍኖተ ካርታ ሰነድ ዙሪያ ግምገማዊ ዉይይት አካሂደዋል፡፡ በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች የትኩርት መስክ ልየታ መሰረት የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የተግባር ሳይንስ ዩኒቨርሲቲ (Applied Science University) ሆኖ መለየቱ ይታወሳል፡፡

የዩኒቨርሲቲዉ ማኔጅመንት የተዘጋጀዉን የተልዕኮ ልየታ ፍኖተ ካርታ ሰነድ ገመገመ Read More »

ዩኒቨርሲቲዉ ለመምህራን እና ለትምህርት ቤት አመራሮች ስልጠና መሰጠት ጀመረ

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ትምህርት ሚኒስቴር ከአሶሳ ዩኒቨርሲቲ እና ከቤ/ጉ/ክ ትምህርት ቢሮ ጋር በመተባበር ከሐምሌ 28/2017 ዓ/ም ጀምሮ በዩኒቨርሲቲዉ ለ2ኛ ዙር የሚሰጠዉን የመምህራን እና የትምህርት ቤት አመራሮች ልዩ የክረምት አቅም ግንባታ ስልጠና ተጀምሯል፡፡ የአካዳሚክ

ዩኒቨርሲቲዉ ለመምህራን እና ለትምህርት ቤት አመራሮች ስልጠና መሰጠት ጀመረ Read More »