አሶሳ ዩኒቨርሲቲ በኩርሙክ ወረዳ የታዳጊ ወጣቶች የእግር ኳስ ፕሮጀክት በይፋ አስጀመረ።
የዩኒቨርሲቲዉ የማህበረሰብ ጉድኝት ዳይሬክቶሬት በኩርሙክ ወረዳ ዱልሸታሎ ቀበሌ የታዳጊዎች ለአራት ዓመት የሚቆይ የእግር ኳስ ፕሮጀክት በዛሬዉ ዕለት አስጀምሯል። በማስጀመሪያ መርሃ ግብሩ ላይ የተገኙት የምርምር እና ቴክኖሎጂ ሽግግር ም/ ፕ ዶ […]
አሶሳ ዩኒቨርሲቲ በኩርሙክ ወረዳ የታዳጊ ወጣቶች የእግር ኳስ ፕሮጀክት በይፋ አስጀመረ። Read More »









