Assosa University

news

በመንግስት ንብረት አስተዳደር ህጎችና አተገባበር ዙሪያ ለሠራተኞች ስልጠና እየተሰጠ ነዉ

ታህሳስ 01/2017 ዓ/ምአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ለንብረት አስተዳደር እና ለሚመለከታቸዉ የስራ ክፍል ሃላፊዎችና ባለሙያዎች በመንግስት የንብረት አስተዳደር ህጎች እና አተገባበር ዙሪያ ለአራት ቀናት የሚቆይ ስልጠና በመሰጠት ላይ ነዉ፡፡በህግ ጉዳዮች ሾል አስፈፃሚ በተዘጋጀዉ …

በመንግስት ንብረት አስተዳደር ህጎችና አተገባበር ዙሪያ ለሠራተኞች ስልጠና እየተሰጠ ነዉ Read More »

𝐀𝐬𝐬𝐨𝐬𝐚 𝐔𝐧𝐢𝐯𝐞𝐫𝐬𝐢𝐭𝐲 𝐋𝐚𝐮𝐧𝐜𝐡𝐞𝐬 𝐄𝐫𝐚𝐬𝐦𝐮𝐬+ 𝐈𝐧𝐟𝐨𝐫𝐦𝐚𝐭𝐢𝐨𝐧 𝐒𝐞𝐬𝐬𝐢𝐨𝐧

Assosa University has launched an Erasmus+ information session aimed at providing insights on participation, securing funding, and understanding award criteria and best practices. The session was officially opened by Dr. …

𝐀𝐬𝐬𝐨𝐬𝐚 𝐔𝐧𝐢𝐯𝐞𝐫𝐬𝐢𝐭𝐲 𝐋𝐚𝐮𝐧𝐜𝐡𝐞𝐬 𝐄𝐫𝐚𝐬𝐦𝐮𝐬+ 𝐈𝐧𝐟𝐨𝐫𝐦𝐚𝐭𝐢𝐨𝐧 𝐒𝐞𝐬𝐬𝐢𝐨𝐧 Read More »

ክብርት ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ ሆነዉ ተሾሙ፡፡

ክብርት ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ የዩኒቨርሲቲያችን ሼል አመራር ቦርድ ሰብሳቢ ሆነዉ ከህዳር 18/2017 ዓ.ም ጀምሮ በትምህርት ሚኒስቴር የተመደቡ በመሆናቸዉ ታላቅ ደስታ ተሰምቶናል፡፡ ለክብርት ዶ/ር ኤርጎጌ መልካም የስራ ዘመን እንድሆንላቸዉ የዩኒቨርሲቲያችን ማህበረሰብ …

ክብርት ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ሼል አመራር ቦርድ ሰብሳቢ ሆነዉ ተሾሙ፡፡ Read More »

ዩኒቨርስቲው በአገልግሎት አሰጣጥ መብት እና ግዴታዎች ዙሪያ ለአንደኛ አመት ተማሪዎች ስልጠና ሰጠ

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ በተማሪዎች አገልግሎት አሰጣጥ መብት እና ግዴታዎች ዙሪያ ለአንደኛ አመት ተማሪዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጥቷል፡፡ስልጠናው በተማሪዎች አገልግሎት ዲን ጽ/ቤት አስተባባሪነት የተሰጠ ሲሆን ዓላማዉም ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲው ቆይታቸው ደንብና መመሪያን ጠብቀው …

ዩኒቨርስቲው በአገልግሎት አሰጣጥ መብት እና ግዴታዎች ዙሪያ ለአንደኛ አመት ተማሪዎች ስልጠና ሰጠ Read More »

የምርምርና የማህበረሰብ አገልግሎት ፕሮጀክቶች አፈፃፀም ላይ የመስክ ምልከታ በመደረግ ላይ ይገኛል

ህዳር 26/2017 ዓ/ምየስትራቴጂክ ጉዳዮች ሾል አስፈፃሚ ባለሙያዎች እና የሚመለከታቸዉ የስራ ሃላፊዎች በዩኒቨርሲቲዉ እየተከናወኑ በሚገኙ የግንባታና መሰረተ ልማት፣ የምርምርና ማህብረሰብ አገልግሎት ፕሮጀክት አፈፃፀም ላይ የመሥክ ምልከታ በማድረግ ላይ ይገኛሉ።የፕሮጀክት አስተዳደር አጋርነትና …

የምርምርና የማህበረሰብ አገልግሎት ፕሮጀክቶች አፈፃፀም ላይ የመስክ ምልከታ በመደረግ ላይ ይገኛል Read More »

የእዉቀት ማዕድ ክፍል 3

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ከቤጉ ሚዲያ ጋር በመተባበር ዘወትር ማክሰኞ ከአንድ ሰዓት ዜና በኋላ የሚተላለፍ ሳምንታዊ የሬዲዮ ፕሮግራም ነዉ፡፡ https://www.youtube.com/watch?v=izZKCMB4VJQ

በዩኒቨርሲቲዉ ዓለም አቀፍ የአካል ጉዳተኞች ቀን ተከበረ

ዓለም አቀፍ የአካል ጉዳተኞች ቀን ለ13ኛ ጊዜ “የአካል ጉዳተኞችን የመሪነት ሚና በማጉላት አካታች እና ዘላቂ ልማትን እናረጋግጥ” በሚል መሪ ቃል በስፖርታዊ ዉድድሮች በዩኒቨርሲቲዉ ተከብሮ ዉሏል፡፡ስፖርታዊ ዉድድሩን የፕሬዚዳንት ጽ/ቤት ሀላፊ መ/ር …

በዩኒቨርሲቲዉ ዓለም አቀፍ የአካል ጉዳተኞች ቀን ተከበረ Read More »

37ኛው አለም አቀፍ የኤች አይ ቪ ኤድስ ቀን በዩኒቨርሲቲው ተከበረ

ህዳር 21/2017 ዓ.ም37ኛው አለም አቀፍ የኤች አይ ቪ ኤድስ ቀን በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ ሁነቶች ተከብሯል፡፡የዘንድሮ አለም አቀፍ የኤች አይ ቪ ኤድስ ቀን በዩኒቨርሲቲያችን ለ13ኛ ጊዜ የተከበረ ሲሆን ፕሮግራሙም የጊቢ ጽዳትና …

37ኛው አለም አቀፍ የኤች አይ ቪ ኤድስ ቀን በዩኒቨርሲቲው ተከበረ Read More »