Assosa University

news

𝐀𝐬𝐬𝐨𝐬𝐚 𝐔𝐧𝐢𝐯𝐞𝐫𝐬𝐢𝐭𝐲 𝐋𝐚𝐮𝐧𝐜𝐡𝐞𝐬 𝐄𝐫𝐚𝐬𝐦𝐮𝐬+ 𝐈𝐧𝐟𝐨𝐫𝐦𝐚𝐭𝐢𝐨𝐧 𝐒𝐞𝐬𝐬𝐢𝐨𝐧

Assosa University has launched an Erasmus+ information session aimed at providing insights on participation, securing funding, and understanding award criteria and best practices. The session was officially opened by Dr. […]

𝐀𝐬𝐬𝐨𝐬𝐚 𝐔𝐧𝐢𝐯𝐞𝐫𝐬𝐢𝐭𝐲 𝐋𝐚𝐮𝐧𝐜𝐡𝐞𝐬 𝐄𝐫𝐚𝐬𝐦𝐮𝐬+ 𝐈𝐧𝐟𝐨𝐫𝐦𝐚𝐭𝐢𝐨𝐧 𝐒𝐞𝐬𝐬𝐢𝐨𝐧 Read More »

ክብርት ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ ሆነዉ ተሾሙ፡፡

ክብርት ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ የዩኒቨርሲቲያችን ሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ ሆነዉ ከህዳር 18/2017 ዓ.ም ጀምሮ በትምህርት ሚኒስቴር የተመደቡ በመሆናቸዉ ታላቅ ደስታ ተሰምቶናል፡፡ ለክብርት ዶ/ር ኤርጎጌ መልካም የስራ ዘመን እንድሆንላቸዉ የዩኒቨርሲቲያችን ማህበረሰብ

ክብርት ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ ሆነዉ ተሾሙ፡፡ Read More »

ዩኒቨርስቲው በአገልግሎት አሰጣጥ መብት እና ግዴታዎች ዙሪያ ለአንደኛ አመት ተማሪዎች ስልጠና ሰጠ

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ በተማሪዎች አገልግሎት አሰጣጥ መብት እና ግዴታዎች ዙሪያ ለአንደኛ አመት ተማሪዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጥቷል፡፡ስልጠናው በተማሪዎች አገልግሎት ዲን ጽ/ቤት አስተባባሪነት የተሰጠ ሲሆን ዓላማዉም ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲው ቆይታቸው ደንብና መመሪያን ጠብቀው

ዩኒቨርስቲው በአገልግሎት አሰጣጥ መብት እና ግዴታዎች ዙሪያ ለአንደኛ አመት ተማሪዎች ስልጠና ሰጠ Read More »

የምርምርና የማህበረሰብ አገልግሎት ፕሮጀክቶች አፈፃፀም ላይ የመስክ ምልከታ በመደረግ ላይ ይገኛል

ህዳር 26/2017 ዓ/ምየስትራቴጂክ ጉዳዮች ስራ አስፈፃሚ ባለሙያዎች እና የሚመለከታቸዉ የስራ ሃላፊዎች በዩኒቨርሲቲዉ እየተከናወኑ በሚገኙ የግንባታና መሰረተ ልማት፣ የምርምርና ማህብረሰብ አገልግሎት ፕሮጀክት አፈፃፀም ላይ የመሥክ ምልከታ በማድረግ ላይ ይገኛሉ።የፕሮጀክት አስተዳደር አጋርነትና

የምርምርና የማህበረሰብ አገልግሎት ፕሮጀክቶች አፈፃፀም ላይ የመስክ ምልከታ በመደረግ ላይ ይገኛል Read More »

በዩኒቨርሲቲዉ ዓለም አቀፍ የአካል ጉዳተኞች ቀን ተከበረ

ዓለም አቀፍ የአካል ጉዳተኞች ቀን ለ13ኛ ጊዜ “የአካል ጉዳተኞችን የመሪነት ሚና በማጉላት አካታች እና ዘላቂ ልማትን እናረጋግጥ” በሚል መሪ ቃል በስፖርታዊ ዉድድሮች በዩኒቨርሲቲዉ ተከብሮ ዉሏል፡፡ስፖርታዊ ዉድድሩን የፕሬዚዳንት ጽ/ቤት ሀላፊ መ/ር

በዩኒቨርሲቲዉ ዓለም አቀፍ የአካል ጉዳተኞች ቀን ተከበረ Read More »

37ኛው አለም አቀፍ የኤች አይ ቪ ኤድስ ቀን በዩኒቨርሲቲው ተከበረ

ህዳር 21/2017 ዓ.ም37ኛው አለም አቀፍ የኤች አይ ቪ ኤድስ ቀን በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ ሁነቶች ተከብሯል፡፡የዘንድሮ አለም አቀፍ የኤች አይ ቪ ኤድስ ቀን በዩኒቨርሲቲያችን ለ13ኛ ጊዜ የተከበረ ሲሆን ፕሮግራሙም የጊቢ ጽዳትና

37ኛው አለም አቀፍ የኤች አይ ቪ ኤድስ ቀን በዩኒቨርሲቲው ተከበረ Read More »

ለአንደኛ ዓመት ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲዉ ስለሚኖራቸዉ ቆይታ ገለፃ ተደረገላቸዉ

ህዳር 20/2017 ዓ.ምአሶሳ ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም ትምህርት ዘመን አዲስ ለተመደቡ አንደኛ ዓመት ተማሪዎች በቆይታቸዉ ዉጤታማ ስለሚያደርጓቸዉ ጉዳዮች ገለፃ እና ማብራሪያ በዛሬዉ ዕለት አድርጎላቸዋል።በፕሮግራሙ ላይ የካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዚዳንት ዶ/ር መልካሙ

ለአንደኛ ዓመት ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲዉ ስለሚኖራቸዉ ቆይታ ገለፃ ተደረገላቸዉ Read More »