የተማሪዎችን አቀባበል አስመልክቶ ከአገልግሎት ሰጭ ሥራ ክፍሎች ጋር ዉይይት ተካሄደ
ዩኒቨርሲቲዉ ነባር ተማሪዎቹን ተቀብሎ ሰላማዊ የመማር ማስተማሩን ሥራ ከጀመረ ሰነባብቷል። አሁን ደግሞ ከፊት ለፊታችን ህዳር 16 እና 17/2017 ዓ.ም አዲስ የአንደኛ ዓመት ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር የቅድመ ዝግጅት ሥራዎችን በማከናወን ላይ …
የተማሪዎችን አቀባበል አስመልክቶ ከአገልግሎት ሰጭ ሥራ ክፍሎች ጋር ዉይይት ተካሄደ Read More »