Assosa University

July 13, 2026

የማህበራዊ ሳይንስ 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ተጀመረ

በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የአራተኛ ዙር የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ዛሬ በማህበራዊ ሳይንስ ዘርፍ ተጀምሯል። በዩኒቨርሲቲው ፈተናቸውን እንዲወስዱ የተመደቡ የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ዛሬ ጠዋት የእንግሊዝኛ ትምህርት ፈተናቸውን በሰላም እየወሰዱ ነው። […]

የማህበራዊ ሳይንስ 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ተጀመረ Read More »

በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የአራተኛ ዙር የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ተፈታኞች ገለጻ ተደረገ

በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ለተመደቡ የአራተኛ ዙር የማህበራዊ ሳይንስ ዘርፍ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ተፈታኞች ስለ ፈተናው አሰጣጥ፣ የፈተና ሂደት እና የፈተና ሥነ-ምግባር ገለጻ ተደርጓል። ገለጻውን የሰጡት በትምህርት ሚኒስቴር የፈተና አስተባባሪ

በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የአራተኛ ዙር የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ተፈታኞች ገለጻ ተደረገ Read More »

የኢምፓክት ኤች.ዲ.ኤስ.ኤስ (Impact HDSS) የድጋፍና ክትትል ቡድን በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ጉብኝት አደረገ

የኢምፓክት የጤናና ስነ-ህዝብ ክትትል ስርዓት (Impact HDSS) የድጋፍና ክትትል ቡድን ሐምሌ 2/ 2018 ዓ.ም በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ሐምሌ ጉብኝት በማድረግ፣ በባንባሲ የጤናና ስነ-ህዝብ ክትትል ስርዓት (HDSS) ላይ እየተከናወኑ ያሉ የፕሮጀክቱ ተግባራትን

የኢምፓክት ኤች.ዲ.ኤስ.ኤስ (Impact HDSS) የድጋፍና ክትትል ቡድን በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ጉብኝት አደረገ Read More »