Assosa University

research

ለምርምር ማዕከሉ ለቀረቡ የምርምር ትልሞች ግምገማ እየተካሄደ ነዉ

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ለትሮፕካል እና ተላላፊ በሽታዎች ምርምር ማዕከል ለቀረቡ የምርምር ትልሞች (ፕሮፖዛል) ግምገማ እያካሄደ ይገኛል። የምርምር ፕሮፖዛል ግምገማዉ የዩኒቨርሲቲው የምርምርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ምክትል ፕሬዚደንት ዶ/ር ዑመር ሸሪፍ በይፋ ያስጀመሩ ሲሆን […]

ለምርምር ማዕከሉ ለቀረቡ የምርምር ትልሞች ግምገማ እየተካሄደ ነዉ Read More »

በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ አራተኛው ክልላዊ የምሁራን ጉባኤ ተካሄደ

“ሰላም እና አካታች ልማትን ለማረጋገጥ የምሁራን ሚና” በሚል ርዕስ ለአራተኛ ጊዜ በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ክልላዊ የምሁራን ጉባኤ ተካሂዷል። በጉባኤው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ከማል አብዱራሂም ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት

በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ አራተኛው ክልላዊ የምሁራን ጉባኤ ተካሄደ Read More »

Call for Paper

ለተጨማሪ መረጃ በድረ-ገጽና በማኅበራዊ ትስስር ገጾቻችን ይከተሉንTwitter:Assosa University (@AssosaU) / XWhatsApp group: https://whatsapp.com/channel/0029Vau844l9xVJkZ3GXR21PFacebook: https://www.facebook.com/AssosaUniversityOfficialTelegram: https://t.me/+J9ZDxvCigO0yN2NkEmail: pir@asu.edu.et

Call for Paper Read More »

የአካባቢ ጥበቃ ሰራዎችን ውጤታማ ለማድረግና የክልሉን ህዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ምሁራን ሚናቸዉን መወጣት እንደሚገባቸዉ ተገለፀ

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት የአካባቢ፣ ደን ሀብት ጥበቃና የአየር ንብረት ለውጥ ባለሥልጣን ጋር በመተባበር “አካባቢ ጥበቃ ለዘላቂ ልማት” በሚል መሪ-ቃል ክልላዊ ሲምፖዚየም አካሂዷል፡፡ ‎የዩኒቨርሲቲዉ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ከማል አብዱራሂም ለሲፖዚየሙ

የአካባቢ ጥበቃ ሰራዎችን ውጤታማ ለማድረግና የክልሉን ህዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ምሁራን ሚናቸዉን መወጣት እንደሚገባቸዉ ተገለፀ Read More »

Assosa University Welcomes H.E. Dag Filip Hartelius, Secretary for Foreign Affairs of the Kingdom of Sweden, and Delegates from the Embassy of Sweden & ICPALD

Assosa University had the distinct honour of hosting H.E. Dag Filip Hartelius, Secretary for Foreign Affairs, Ministry for Foreign Affairs of the Kingdom of Sweden, accompanied by distinguished delegates from

Assosa University Welcomes H.E. Dag Filip Hartelius, Secretary for Foreign Affairs of the Kingdom of Sweden, and Delegates from the Embassy of Sweden & ICPALD Read More »