በዩኒቨርሲቲዉ የባህል ትውውቅ ላይ ያተኮሩ የኪነጥበብ ስራዎች ቀረቡ
በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎችን ማህበራዊ ግንኙነትን የሚያጠናከር እንዲሁም የባህል ልውውጥን ዓላማ ያደረጉ የኪነ-ጥበብ ሥራዎች ቀርበዋል፡፡ በመድረኩ ላይ የአሶሳ ዩኒቨረትሲቲ የምርምር፣ ህትመት ስነምግባርና ስርጸት ዳይሬክተር ዶ/ር ዑመር ሸሪፍ ተገኝተዉ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉ ሲሆን […]
በዩኒቨርሲቲዉ የባህል ትውውቅ ላይ ያተኮሩ የኪነጥበብ ስራዎች ቀረቡ Read More »









