Assosa University

news

በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ሀገር ወዳድ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች ክበብ አስተባባሪዎች ለዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች የሕይወት ክህሎት ስልጠና ሰጡ

(መጋቢት19/2015 ዓ.ም) የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ሀገር ወዳድ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች ክበብ በ2014 ዓ.ም የተመሠረተ ሲሆን የተመሰረተበት ዓላማም፡- ተቋማዊ ልህቀት እና የተማሪዎች ስኬት ባህል በመፍጠር የዩኒቨርሲቲውን የተልዕኮ ስኬት ለማገዝ የተቋቋመ ክበብ ነው፡፡ ከዚህም …

በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ሀገር ወዳድ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች ክበብ አስተባባሪዎች ለዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች የሕይወት ክህሎት ስልጠና ሰጡ Read More »

በአሶሳ ዩኒቨርስቲ የተመደቡ የአቅም ማሻሻያ ተጠቃሚ ተማሪዎች ወደ ግቢ በመግባት ላይ ይገኛሉ …  …  …

(መጋቢት 15/2015 ዓ.ም)  የትምህርት ሚኒስቴር  በ2014 ዓ.ም የ12ኛ ከፍል ብሔራዊ ፈተና ወስደው ውጤታቸው ከግማሽ በታች ሁኖ በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች  ገብተው የአቅም  ማሻሻያ /Remidial program / ለመማር የመቁረጫ ነጥቡን ያሟሉ ተማሪዎች  በተለያዩ …

በአሶሳ ዩኒቨርስቲ የተመደቡ የአቅም ማሻሻያ ተጠቃሚ ተማሪዎች ወደ ግቢ በመግባት ላይ ይገኛሉ …  …  … Read More »

የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ባደረገው የግብዓት እና የሙያ ድጋፍ የተሻለ የስንዴ ሰብል ማልማት ተችሏል፦ በአሶሳ ዞን የባንባሲ ወረዳ አርሶ አደሮች

የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ባደረገላቸው የግብዓት እና የሙያ ድጋፍ በመታገዝ የተሻለ የስንዴ ሰብል ማልማታቸውን በአሶሳ ዞን የባንባሲ ወረዳ አርሶ አደሮች ገለጹ። የባንባሲ ወረዳ አፋፍር በናሬ ቀበሌ ነዋሪዎቹ ለስንዴ ልማት አዲስ ቢሆኑም በ31 …

የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ባደረገው የግብዓት እና የሙያ ድጋፍ የተሻለ የስንዴ ሰብል ማልማት ተችሏል፦ በአሶሳ ዞን የባንባሲ ወረዳ አርሶ አደሮች Read More »

የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ማርች 8 የሴቶች ቀንን በደማቅ ሁኔታ እያከበረ ነው

በዛሬዉ እለት በዩኒቨርሲቲዉ እተከበረ ያለዉ በዓል በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ112ኛ ጊዜ ፣ በሀገራችን ለ47ኛ ጊዜ ተከብሮ ያለፈ ሲሆን በዩኒቨርሲቲያችን ደረጃ ደግሞ ለ12ኛ ጊዜ እኔ የእህቴ ጠባቂ ነኝ በሚል መሪ ቃል …

የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ማርች 8 የሴቶች ቀንን በደማቅ ሁኔታ እያከበረ ነው Read More »

የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ “spirulina and their importance in malnutrition” በሚል ርዕስ ዙሪያ ወርክሾፕ በመካሄድ ላይ ነው

(ታህሳስ 08/2015 ዓ.ም) አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የአካዳሚክ ፕሮግራምና መምህራን ልማት ዳይሬክቶሬት ሥራ ክፍል አስተባባሪነት “spirulina and their importance in malnutrition” በሚል ርዕስ ዙሪያ የተዘጋጀ ወርክሾፕ በአሶሳ ከተማ በመካሄድ ላይ ይገኛል።ይገኛል።የዩኒቨርሲቲው የምርምርና …

የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ “spirulina and their importance in malnutrition” በሚል ርዕስ ዙሪያ ወርክሾፕ በመካሄድ ላይ ነው Read More »

በሰላም እጦት ምክኒያት ከመኖሪያ ቀያቸው ተፈናቅለው መማር ላልቻሉ ህፃናት የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ

የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ በሰላም እጦት ምክኒያት ከመኖሪያ ቀያቸው ተፈናቅለው በቡልድግሉ ወረዳ በተለያዩ መጠለያ ጣቢያዎች ተጠልለው ለሚገኙና መማር ላልቻሉ ህፃናት ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ የሚያግዛቸው ከዚህ በፊት ቃል በተገባው መሰረት 3000 ደብተርና 1000 እስክብርቶ …

በሰላም እጦት ምክኒያት ከመኖሪያ ቀያቸው ተፈናቅለው መማር ላልቻሉ ህፃናት የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ Read More »