ሴኔቱ የተለያዩ ዉሳኔዎችን አሳለፈ
ህዳር 03/2017 ዓ.ም የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ዉሳኔዎችን አሳልፏል፡፡ የዩኒቨርሲቲዉ ሴኔት የ2017 ዓ/ም የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች የትምህርት መርሃ ግብር (Academic Calendar) የመግቢያ ጊዜ ህዳር 16 እና […]
ሴኔቱ የተለያዩ ዉሳኔዎችን አሳለፈ Read More »
ህዳር 03/2017 ዓ.ም የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ዉሳኔዎችን አሳልፏል፡፡ የዩኒቨርሲቲዉ ሴኔት የ2017 ዓ/ም የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች የትምህርት መርሃ ግብር (Academic Calendar) የመግቢያ ጊዜ ህዳር 16 እና […]
ሴኔቱ የተለያዩ ዉሳኔዎችን አሳለፈ Read More »
ህዳር 03/2017 ዓ.ም የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት ዛሬ ህዳር 03/2017 ዓ.ም ባካሄደዉ ስብሰባዉ አራተኛዉን የተባባሪ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ለዶ/ር መልካሙ ዴረሳ ሰጥቷል፡፡ዶ/ር መልካሙ ዴረሳ በምርምር፣ በማህበረሰብ አገልግሎት ሥራዎች እና ሌሎች አስፈላጊ የሆኑ
አሶሳ ዩኒቨርሲቲ አራተኛዉን የተባባሪ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጠ Read More »
ህዳር 04/ 2017 ዓ.ምአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ለተቋምና ትምህርት ፕሮግራሞች እዉቅና አሰጣጥ ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጣና ሰጥቷል፡፡ሥልጠናዉ ትምህርት ሚኒስቴር የትምህርት ተቋማትና ፕሮግራሞቻቸዉ እዉቅና የሚያገኙበት ሂደቶችና ማሟላት ያለባቸዉን መስፈርቶች ላይ ግንዛቤ ተፈጥሮ ወደ
ለተቋምና ትምህርት ፕሮግራሞች እዉቅና አሰጣጥ ሥልጣና ተሰጠ Read More »
ጥቅምት 30/2017 ዓ.ምበአሶሳ ዩኒቨርሲቲ እየተከናወኑ ያሉ የግንባታ ማስፋፊያ ፕሮጀክቶችን የግንባታ አማካሪ መሃንድሶች፣የግንባታ ተቋራጭ ድርጅቶች በተገኙበት የግንባታ የአፈጻጸም ሂደታቸዉ ተገምግሟል፡፡የዩኒቨርሲቲዉ ፕሬዚዳንት ከማል አብዱራሂም(ዶ/ር) እና የአስተዳደርና ልማት ም/ፕሬዚዳንት ጌታቸዉ አለሙ (ዶ/ር) በመሩት
የማስፋፊያ ግንባታ ፕሮጀክቶች አፈፃፀም ተገመገመ Read More »
ጥቅምት 28/2017 ዓ.ምበዛሬዉ ዕለት IRC ባዘጋጀዉ መድረክ ላይ በዩኒቨርሲቲዉ የተፈናቃዮች ተጽእኖን(displacement affected community)ጥናት ለመስራት በዩኒቨርሲቲዉ የተቋቋመዉ ኮሚቴ ሰብሳቢ እና የምርምርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ም/ፕሬዚዳንት ዶ/ር አብደል ሙህስን ሀሰን፣የአሶሳ ከተማ አስተዳደር በጥናቱ
አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ከ IRC ጋር በመተባበር ተፈናቃዮች በሚኖሩበት አካባቢ የሚደርሰዉን ተጽእኖ ለማጥናት የጀመረዉን ሂደት ገምግሟል Read More »
የተወካዮች ምክር ቤት አባላት በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የመስክ ምልከታ ከጥቅምት 25/2017 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ 3 ቀናት በማካሄድ ላይ ይገኛሉ። ከመስክ ምልከታው ጎን ለጎንም ደም ለሚያስፈልጋቸው ማህበረሰብ ክፍሎች ደም በመለገስ ሰባአዊነት የተሞላበት
በዩኒቨርሲቲዉ በመስክ ምልከታ የሚገኙ የተወካዮች ምክር ቤት አባላት ደም ለገሱ Read More »
ጥቅምት 26/2017ዓ.ም የሰው ሀብት ልማት ስራ ስምሪት እና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት በዩኒቨርስቲው የሚያደርጉትን ጉብኝት ቀጥሎ ውሏል።በዩኒቨርስቲው ፕሬዝደንት በተመራው በዕለቱ ጉብኝት የተጠናቀቁ እና በግንባታ ላይ ያሉ የግንባታ ፕሮጀክቶችን የተማሪ
የፓርላማ አባላት ጉብኝት እንደቀጠለ ነው Read More »
አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ከጅረት ሠላምና ዕርቅ ድርጅት ጋር የትብብር ሰነድ ተፈራረመ ጥቅምት 26/2017ዓ.ም አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ከጅረት ሠላምና ዕርቅ ድርጅት ጋር በአሶሳ ዞን በባምባሲ ወረዳ በዘላቂ ሠላም ግንባታ ዙሪያ በትብብር ለመስራት የሚያስችለዉን
10/4/2024 A delegation of Members of Parliament (MPs) arrived at Assosa Hidase Airport today to conduct a three-day visit to Assosa University. The University’s management team, led by the Vice
Parliamentary Delegation Arrives in Assosa for Three-Day Visit Read More »