አሶሳ ዩኒቨርሲቲ አራተኛዉን የተባባሪ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጠ
ህዳር 03/2017 ዓ.ም የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት ዛሬ ህዳር 03/2017 ዓ.ም ባካሄደዉ ስብሰባዉ አራተኛዉን የተባባሪ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ለዶ/ር መልካሙ ዴረሳ ሰጥቷል፡፡ዶ/ር መልካሙ ዴረሳ በምርምር፣ በማህበረሰብ አገልግሎት ሥራዎች እና ሌሎች አስፈላጊ የሆኑ […]
አሶሳ ዩኒቨርሲቲ አራተኛዉን የተባባሪ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጠ Read More »









