ዩኒቨርሲቲው ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የቴክኒክና ሙያ እና የሥራ እድል ፈጠራ ኤጀንሲ ጋር በቅንጅት ለመስራት የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ
የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የቴክኒክና ሙያ እና የሥራ እድል ፈጠራ ኤጀንሲ ጋር በቅንጅት ለመስራት የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ ስምምነት ፊርማ አካሂደዋል። የስምምነቱም አላማ የምርምርና የቴክኖሎጂ ሽግግር ለማድረግ፣ ችግር ፈች የጥናትና …