ለ2017 ዓ/ም STEM ተማሪዎች አቀባበል ተደረገ
በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ STEM ማዕከል በዚህ ክረምት 300 ተማሪዎች ከቤንሻንጉል ጉሙዝ 2ኛ ደርጃ ትምህርት ቤቶች የተመደቡ ሲሆን የማጠናክሪያ ተምህርቱን ለመሥጠት አቀባበልና ስለሚኖራቸዉ ቆይታ ገልፃ ተደርጎላቸዋል፡፡ በመርሃ ግብሩ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የዩኒቨርሲቲ የማህበረሰብ […]
ለ2017 ዓ/ም STEM ተማሪዎች አቀባበል ተደረገ Read More »









