ዩኒቨርሲቲዉ ባሕላዊ ህክምናን ለማጠናከር እየሰራ መሆኑን ገለፀ
ዩኒቨርሲቲዉ ከቤ.ጉ.ክ ጤና ቢሮ ጋር በመተባበር “የቤጉ ህዳሴ ባህላዊ ህክምና አዋቂዎች ማህበር” በማቋቋም በህክምናው ዘርፍ የበኩላቸዉን አስተዋጽኦ እንዲያበረክቱ ለማስቻል እየተንቀሳቀሰ ሲሆን ይህንንም ሥራ ለማጠናከር ከባለድርሻ አካላት ጋር የዉይይት መድረክ አዘጋጅቷል። በዉይይት […]
ዩኒቨርሲቲዉ ባሕላዊ ህክምናን ለማጠናከር እየሰራ መሆኑን ገለፀ Read More »









