Assosa University

news

በተግባራዊ ምርምርና በቴክኖሎጂ ሽግግር ዙሪያ የአሰልጣኞች ስልጠና እየተሰጠ ነዉ

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ከቤ/ጉ/ክ/መ/ ሥራና ክህሎት ቢሮ ጋር በመተባበር ለቴክኒክና ሙያ እና ለግል ኮሌጅ መምህራን በተግባራዊ ጥናትና ምርምር፣ በሀገር በቀል የሙያ ዕውቀትና ክህሎት፣ በኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን እና በቴክኖሎጂ ሽግግር ዙሪያ የአሰልጣኞች ስልጠና

በተግባራዊ ምርምርና በቴክኖሎጂ ሽግግር ዙሪያ የአሰልጣኞች ስልጠና እየተሰጠ ነዉ Read More »

ለምርምር ማዕከሉ ለቀረቡ የምርምር ትልሞች ግምገማ እየተካሄደ ነዉ

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ለትሮፕካል እና ተላላፊ በሽታዎች ምርምር ማዕከል ለቀረቡ የምርምር ትልሞች (ፕሮፖዛል) ግምገማ እያካሄደ ይገኛል። የምርምር ፕሮፖዛል ግምገማዉ የዩኒቨርሲቲው የምርምርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ምክትል ፕሬዚደንት ዶ/ር ዑመር ሸሪፍ በይፋ ያስጀመሩ ሲሆን

ለምርምር ማዕከሉ ለቀረቡ የምርምር ትልሞች ግምገማ እየተካሄደ ነዉ Read More »

በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ አራተኛው ክልላዊ የምሁራን ጉባኤ ተካሄደ

“ሰላም እና አካታች ልማትን ለማረጋገጥ የምሁራን ሚና” በሚል ርዕስ ለአራተኛ ጊዜ በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ክልላዊ የምሁራን ጉባኤ ተካሂዷል። በጉባኤው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ከማል አብዱራሂም ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት

በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ አራተኛው ክልላዊ የምሁራን ጉባኤ ተካሄደ Read More »

የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የቃል ኪዳን ቤተሰብ ተመሰረተ

የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የቃልኪዳን ቤተሰብ የምሥረታ መርሃ-ግብር እና የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎችን ከአሶሳ ከተማ ማህበረሰብ ጋር የማረካከቢያ ዝግጅት በዩኒቨርሲቲ በዛሬው ዕለት ተካሂዷል። በፕሮግራሙ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ዶ/ር ከማል አብዱራሂም ሲሆኑ

የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የቃል ኪዳን ቤተሰብ ተመሰረተ Read More »

በዩኒቨርሲቲዉ ከፍተኛ ዉጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች እዉቅና ተሰጣቸዉ

የእዉቅና አሰጣጥ መርሃግብሩ የተካሄደዉ ከ2018 ዓ.ም አዲስ ገቢ ጀምሮ አስከ ተመራቂ ተማሪዎች በሰባቱ ኮሌጆች በእንዳንዱ ባች አንድ ወንድ እና አንድ ሴት ከፍተኛ ዉጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የሰርትፊኬት እና የገንዘብ ድጋፍ ተደርጎላቸዋል፡፡

በዩኒቨርሲቲዉ ከፍተኛ ዉጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች እዉቅና ተሰጣቸዉ Read More »

የአካዳሚክ መደቦች ላይ ለመወዳደር የተመዘገቡ አመልካቾች ስትራቴጂክ እቅዳቸዉን አቀረቡ

በዩኒቨርሲቲዉ በሁለት የአካዳሚክ መደቦች ላይ ለመወዳደር የተመዘገቡ አመልካቾች ከፍተኛ አመራሮች፣የኮሌጂ ድኖች እና የሚመለከታቸዉ ዳይሬክተሮች በተገኙበት በመደቡ ላይ የሚሰሩትን የሦስት አመት ስታራቴጂክ እቅድ በዛሬዉ እለት አቅርበዋል፡፡‎‎ዉድድር የተካሄደባቸዉ የስራ መደቦቹም የቢዝነስ እና

የአካዳሚክ መደቦች ላይ ለመወዳደር የተመዘገቡ አመልካቾች ስትራቴጂክ እቅዳቸዉን አቀረቡ Read More »

Call for Paper

ለተጨማሪ መረጃ በድረ-ገጽና በማኅበራዊ ትስስር ገጾቻችን ይከተሉንTwitter:Assosa University (@AssosaU) / XWhatsApp group: https://whatsapp.com/channel/0029Vau844l9xVJkZ3GXR21PFacebook: https://www.facebook.com/AssosaUniversityOfficialTelegram: https://t.me/+J9ZDxvCigO0yN2NkEmail: pir@asu.edu.et

Call for Paper Read More »