Assosa University

Author name: Gete Lule

Call for Paper

ለተጨማሪ መረጃ በድረ-ገጽና በማኅበራዊ ትስስር ገጾቻችን ይከተሉንTwitter:Assosa University (@AssosaU) / XWhatsApp group: https://whatsapp.com/channel/0029Vau844l9xVJkZ3GXR21PFacebook: https://www.facebook.com/AssosaUniversityOfficialTelegram: https://t.me/+J9ZDxvCigO0yN2NkEmail: pir@asu.edu.et

Call for Paper Read More »

የየካቲት ወር ወርሃዊ የኤሌክትሮኒክስ ዜና መጽሄት

ዉድ የዚህ ገጽ ተከታታዮቻችን የየካቲት ወር ወርሃዊ የኤሌክትሮኒክስ ዜና መጽሄት ቅፅ 18 2018 ዓ/ም ያዘጋጀን በመሆኑ የሚከተለዉን ማስፈንጠሪያ በመጫንhttps://sway.cloud.microsoft/s9hz5nsbgzUBElzm?ref=Link ዜና መጽሄታቸንን ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ለቀጣይ ስራዎቻችን መሻሻል የእናንተ የአንባቢያን

የየካቲት ወር ወርሃዊ የኤሌክትሮኒክስ ዜና መጽሄት Read More »

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ከልማት ለሁሉም በጎ አድራጎት ማኅበር ጋር ለመስራት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ከልማት ለሁሉም በጎ አድራጎት ማህበር ጋር በመተከል ዞን አብሮ ለመስራት የሚያስችለው የመግባቢያ ስምምነት ዛሬ ተፈራርሟል። የምርምርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ም/ፕሬዝዳንት ዶ/ር ኡመር ሸሪፍ እንደገለፁት ዩኒቨርሲቲዉ ከባለ ድርሻ አካላት ጋር በመቀናጀት

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ከልማት ለሁሉም በጎ አድራጎት ማኅበር ጋር ለመስራት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ Read More »

የአሶሳ ዩኒቨርስቲ የሙሰሊም ተማሪዎች ከዩኒቨርሲቲው አመራሮች ጋር በመሆን ዛሬም ለሁለተኛ ጊዜ የአፍጣር ፕሮግራም አካሂደዋል

በኢፍጣር ፕሮግራሙ የተገኙት የዩኒቨርስቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር ከማል አብዱራሂም፣ የምርምርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ም/ፕሬዚዳንት ዶ/ር ዑመር ሸሪፍ፣ የቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል የእስልምና ጉዳዮች ፕሬዚዳንት ሃጂ ኢብራሂም ሲራጅ እና ሌሎች አመራሮች እንዲሁም የተማሪ ህብረት

የአሶሳ ዩኒቨርስቲ የሙሰሊም ተማሪዎች ከዩኒቨርሲቲው አመራሮች ጋር በመሆን ዛሬም ለሁለተኛ ጊዜ የአፍጣር ፕሮግራም አካሂደዋል Read More »

በዩኒቨርሲቲዉ ለካዉንስል አባላት ግምገማዊ ስልጠና ተሰጠ

ለዩኒቨርሲቲዉ ካዉንስል በ2018 ዓ.ም ቁልፍ ዉጤት አመላካች (KPIs) አፈጻጸም እና የቀሪ ግማሽ አመት የትኩረት አቅጣጫን አስመልክቶ ግምገማዊ ስልጠና ተሰጥቷል፡፡ በግምገማ ዉይይቱ ላይ የዩኒቨርሲቲዉ የ2018 የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት የቁልፍ ዉጤት አመላካች አፈጻጸም

በዩኒቨርሲቲዉ ለካዉንስል አባላት ግምገማዊ ስልጠና ተሰጠ Read More »

በዩኒቨርሲቲዉ አለም አቀፍ የሴቶች ቀን በተለያዩ መርሐ ግብሮች በድምቀት ተከበረ

በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ115ኛ ጊዜ ፤ በኢትዮጵያ ደረጃ ለ50ኛ ጊዜ የሚከበረው አለም አቀፍ የሴቶች ቀን “የሴቶች ድምፅ ለእኩልነትና ለበለፀገች ኢትዮጵያ” በሚል መሪ ቃል በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ መርሐ ግብሮች በድምቀት ተከብሯል። መርሀ-ግብሩን

በዩኒቨርሲቲዉ አለም አቀፍ የሴቶች ቀን በተለያዩ መርሐ ግብሮች በድምቀት ተከበረ Read More »

የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ዉጤት እንዲሻሻል የዩኒቨርሲቲዉ መምህራን እገዛ ወሳኝ መሆኑ ተገለፀ

የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ በአሶሳ ከተማ ከሚገኙ የገመሐሩ እና አሶሳ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ዉጤት በሚሻሻልበት ጉዳይ ዙሪያ ዉይይት አድርጓል። ዩኒቨርሲቲዉ ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ትምህርት ቢሮ ጋር አብሮ እየሠራ መሆኑን

የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ዉጤት እንዲሻሻል የዩኒቨርሲቲዉ መምህራን እገዛ ወሳኝ መሆኑ ተገለፀ Read More »