Assosa University

Author name: Gete Lule

የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ባደረገው የግብዓት እና የሙያ ድጋፍ የተሻለ የስንዴ ሰብል ማልማት ተችሏል፦ በአሶሳ ዞን የባንባሲ ወረዳ አርሶ አደሮች

የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ባደረገላቸው የግብዓት እና የሙያ ድጋፍ በመታገዝ የተሻለ የስንዴ ሰብል ማልማታቸውን በአሶሳ ዞን የባንባሲ ወረዳ አርሶ አደሮች ገለጹ። የባንባሲ ወረዳ አፋፍር በናሬ ቀበሌ ነዋሪዎቹ ለስንዴ ልማት አዲስ ቢሆኑም በ31

የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ባደረገው የግብዓት እና የሙያ ድጋፍ የተሻለ የስንዴ ሰብል ማልማት ተችሏል፦ በአሶሳ ዞን የባንባሲ ወረዳ አርሶ አደሮች Read More »

የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ማርች 8 የሴቶች ቀንን በደማቅ ሁኔታ እያከበረ ነው

በዛሬዉ እለት በዩኒቨርሲቲዉ እተከበረ ያለዉ በዓል በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ112ኛ ጊዜ ፣ በሀገራችን ለ47ኛ ጊዜ ተከብሮ ያለፈ ሲሆን በዩኒቨርሲቲያችን ደረጃ ደግሞ ለ12ኛ ጊዜ እኔ የእህቴ ጠባቂ ነኝ በሚል መሪ ቃል

የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ማርች 8 የሴቶች ቀንን በደማቅ ሁኔታ እያከበረ ነው Read More »