ምሁራን ለትዉልድ ግንባታ የበኩላቸዉን ሚና መጫወት እንደሚገባ ተገለፀ።
(አሶሳ ዩኒቨርሲቲ፣ የካቲት 18/ 2017 ዓ.ም) ምሁራን ለትዉልድ ግንባታ ላይ የሚጠበቅባቸውን ሚና መጫወት እንደሚገባቸዉ ተገልጿል። አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ከኢፌዲሪ ሠላም ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ”ሀገራዊ ጥቅም እና ቀጠናዊ ትስስር ለሚዘናዊ የህዝብ ተጠቃሚነት” […]
ምሁራን ለትዉልድ ግንባታ የበኩላቸዉን ሚና መጫወት እንደሚገባ ተገለፀ። Read More »









