ክብርት ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ ሆነዉ ተሾሙ፡፡
ክብርት ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ የዩኒቨርሲቲያችን ሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ ሆነዉ ከህዳር 18/2017 ዓ.ም ጀምሮ በትምህርት ሚኒስቴር የተመደቡ በመሆናቸዉ ታላቅ ደስታ ተሰምቶናል፡፡ ለክብርት ዶ/ር ኤርጎጌ መልካም የስራ ዘመን እንድሆንላቸዉ የዩኒቨርሲቲያችን ማህበረሰብ […]
ክብርት ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ ሆነዉ ተሾሙ፡፡ Read More »









