በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ለቅድመ ምረቃ ዕጩ ተመራቂ ተማሪዎች የመዉጫ ፈተና እየተሰጠ ነዉ
(ጥር 27/2017 ዓ/ም) ትምህርት ሚኒስቴር ባወጣዉ ፕሮግራም መሰረት ከጥር 26-30/2017 ዓ/ም በመደበኛ እና ቅዳሜና እሁድ ፕሮግራም ትምህርታቸዉን ሲከታተሉ የቆዩ የቅድመ ምረቃ ዕጩ ተመራቂ ተማሪዎች የመዉጫ ፈተና በዩኒቨርሲቲዉ እየወሰዱ ይገኛሉ፡፡ በዛሬዉ የፈተና […]
በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ለቅድመ ምረቃ ዕጩ ተመራቂ ተማሪዎች የመዉጫ ፈተና እየተሰጠ ነዉ Read More »









