Assosa University

Author name: Gete Lule

በዩኒቨርሲቲዉ አለም አቀፍ የሴቶች ቀን በተለያዩ መርሐ ግብሮች በድምቀት ተከበረ

በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ115ኛ ጊዜ ፤ በኢትዮጵያ ደረጃ ለ50ኛ ጊዜ የሚከበረው አለም አቀፍ የሴቶች ቀን “የሴቶች ድምፅ ለእኩልነትና ለበለፀገች ኢትዮጵያ” በሚል መሪ ቃል በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ መርሐ ግብሮች በድምቀት ተከብሯል። መርሀ-ግብሩን […]

በዩኒቨርሲቲዉ አለም አቀፍ የሴቶች ቀን በተለያዩ መርሐ ግብሮች በድምቀት ተከበረ Read More »

የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ዉጤት እንዲሻሻል የዩኒቨርሲቲዉ መምህራን እገዛ ወሳኝ መሆኑ ተገለፀ

የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ በአሶሳ ከተማ ከሚገኙ የገመሐሩ እና አሶሳ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ዉጤት በሚሻሻልበት ጉዳይ ዙሪያ ዉይይት አድርጓል። ዩኒቨርሲቲዉ ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ትምህርት ቢሮ ጋር አብሮ እየሠራ መሆኑን

የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ዉጤት እንዲሻሻል የዩኒቨርሲቲዉ መምህራን እገዛ ወሳኝ መሆኑ ተገለፀ Read More »

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የውስጥ ለውስጥ የአስፋልት መንገድ ግንባታ ለማስጀመር ውል ተፈራረመ

ዩኒቨርሲቲው የውስጥ ለዉስጥ የመንገድ ግንባታ ስራ ለማስጀመር ከአሸናፊዉ ድርጅት ጋር ዛሬ ዉል ተፈርርሟል፡፡የተፈረመው ውል ከ6 ኪሎ ሜትር በላይ የሆነ የውስጥ ለውስጥ መንገድ አስፋልት ግንባታ ስራን ያካትታል። ተቋራጩ በአጭር ጊዜ ውስጥ የመንገድ

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የውስጥ ለውስጥ የአስፋልት መንገድ ግንባታ ለማስጀመር ውል ተፈራረመ Read More »

የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የስፖርት ልኡካን ቡድን አሶሳ ከተማ ሲገባ ደማቅ አቀባበል ተደረገለት

በ10ኛው የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ስፖርት ፌስቲቫል ላይ ሲሳተፍ የነበረው የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የስፖርት ልኡካን ቡድን አሶሳ ከተማ ሲገባ ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል። በጅማ ዩኒቨርሲቲ አስተናጋጅነት ከጥር 17 እስከ የካቲት 1/2018 ዓ/ም ድረስ የመላ

የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የስፖርት ልኡካን ቡድን አሶሳ ከተማ ሲገባ ደማቅ አቀባበል ተደረገለት Read More »

የዩኒቨርሲቲው ሴኔት በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት ዛሬ ባካሄደዉ ስብሰባ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ዉሳኔ አሳልፏል፡፡‎‎ሴኔቱ በአንደኛ አጀንዳዉ የዩኒቨርሲቲው የ2018 ዓ/ም የመጀመሪያ ሴሚስተር ትምህርታቸዉን ሲከታተሉ ለነበሩ የመደበኛ፣ የሳምት መጨረሻ የመጀመሪያ እና የሁለተኛ ድግሪ ተማሪዎችን

የዩኒቨርሲቲው ሴኔት በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ Read More »