Assosa University

September 2026

ማስታወቂያ

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የማጠናቀቂያ ፈተና (ESSLCE) ወስዳችሁ ወደ ከፍተኛ ትምህርት ለመግባት የሚያስችል ውጤት ላመጣችሁ ተማሪዎች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ እያለ ዩኒቨርሲቲው በ2019 የትምህርት ዘመን የሚሰጣቸውን የተለያዩ የቅድመ

ማስታወቂያ Read More »

የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የሥራ ጉብኝት አደረጉ

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ተገኝተው በዩኒቨርሲቲው እየተከናወኑ ያሉ የተለያዩ የልማትና የማሻሻያ ሥራዎችን ጎብኝተዋል። በጉብኝታቸውም ዩኒቨርሲቲው እያከናወነ ያለውን የተማሪዎች መኖሪያ ቤቶች የማዘመንና የእድሳት (Renovation) ሥራ፣ የአዳሪ

የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የሥራ ጉብኝት አደረጉ Read More »