Assosa University

ማስታወቂያ

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የማጠናቀቂያ ፈተና (ESSLCE) ወስዳችሁ ወደ ከፍተኛ ትምህርት ለመግባት የሚያስችል ውጤት ላመጣችሁ ተማሪዎች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ እያለ ዩኒቨርሲቲው በ2019 የትምህርት ዘመን የሚሰጣቸውን የተለያዩ የቅድመ ምረቃ የትምህርት መርሃ ግብሮች በደስታ እናሳውቃለን።

በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የሚሰጡ የተለያዩ የትምህርት ዘርፎችን፣ ምቹ የመማሪያ አካባቢውን እና ዩኒቨርሲቲው የሚያቀርባቸውን ምቹ አገልግሎቶች በማወቅ የወደፊት ምርጫችሁን በትክክል እንድታደርጉ እንጋብዛችኋለን።

ምርጫችሁን አሶሳ ዩኒቨርሲቲ አድርጉ

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *