Assosa University

August 2026

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ከሦስቱም የክልሉ ዞኖች ለተውጣጡ ከ180 በላይ ተማሪዎች የክረምት የSTEM ማጠናከሪያ ትምህርት እየሰጠ ነው

(አሶሳ ዩኒቨርሲቲ፣ ሐምሌ 30/2018 ዓ.ም) አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሦስቱም ዞኖች ለተመረጡ ከ180 በላይ ከ9ኛ እስከ 11ኛ ክፍል ተማሪዎችን በዩኒቨርሲቲው የSTEM (Science, Technology, Engineering and Mathematics) ማዕከል በመቀበል የ45

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ከሦስቱም የክልሉ ዞኖች ለተውጣጡ ከ180 በላይ ተማሪዎች የክረምት የSTEM ማጠናከሪያ ትምህርት እየሰጠ ነው Read More »