Assosa University

March 2026

በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ አራተኛው ክልላዊ የምሁራን ጉባኤ ተካሄደ

“ሰላም እና አካታች ልማትን ለማረጋገጥ የምሁራን ሚና” በሚል ርዕስ ለአራተኛ ጊዜ በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ክልላዊ የምሁራን ጉባኤ ተካሂዷል። በጉባኤው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ከማል አብዱራሂም ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት […]

በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ አራተኛው ክልላዊ የምሁራን ጉባኤ ተካሄደ Read More »

የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የቃል ኪዳን ቤተሰብ ተመሰረተ

የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የቃልኪዳን ቤተሰብ የምሥረታ መርሃ-ግብር እና የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎችን ከአሶሳ ከተማ ማህበረሰብ ጋር የማረካከቢያ ዝግጅት በዩኒቨርሲቲ በዛሬው ዕለት ተካሂዷል። በፕሮግራሙ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ዶ/ር ከማል አብዱራሂም ሲሆኑ

የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የቃል ኪዳን ቤተሰብ ተመሰረተ Read More »

በዩኒቨርሲቲዉ ከፍተኛ ዉጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች እዉቅና ተሰጣቸዉ

የእዉቅና አሰጣጥ መርሃግብሩ የተካሄደዉ ከ2018 ዓ.ም አዲስ ገቢ ጀምሮ አስከ ተመራቂ ተማሪዎች በሰባቱ ኮሌጆች በእንዳንዱ ባች አንድ ወንድ እና አንድ ሴት ከፍተኛ ዉጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የሰርትፊኬት እና የገንዘብ ድጋፍ ተደርጎላቸዋል፡፡

በዩኒቨርሲቲዉ ከፍተኛ ዉጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች እዉቅና ተሰጣቸዉ Read More »

የአካዳሚክ መደቦች ላይ ለመወዳደር የተመዘገቡ አመልካቾች ስትራቴጂክ እቅዳቸዉን አቀረቡ

በዩኒቨርሲቲዉ በሁለት የአካዳሚክ መደቦች ላይ ለመወዳደር የተመዘገቡ አመልካቾች ከፍተኛ አመራሮች፣የኮሌጂ ድኖች እና የሚመለከታቸዉ ዳይሬክተሮች በተገኙበት በመደቡ ላይ የሚሰሩትን የሦስት አመት ስታራቴጂክ እቅድ በዛሬዉ እለት አቅርበዋል፡፡‎‎ዉድድር የተካሄደባቸዉ የስራ መደቦቹም የቢዝነስ እና

የአካዳሚክ መደቦች ላይ ለመወዳደር የተመዘገቡ አመልካቾች ስትራቴጂክ እቅዳቸዉን አቀረቡ Read More »

Call for Paper

ለተጨማሪ መረጃ በድረ-ገጽና በማኅበራዊ ትስስር ገጾቻችን ይከተሉንTwitter:Assosa University (@AssosaU) / XWhatsApp group: https://whatsapp.com/channel/0029Vau844l9xVJkZ3GXR21PFacebook: https://www.facebook.com/AssosaUniversityOfficialTelegram: https://t.me/+J9ZDxvCigO0yN2NkEmail: pir@asu.edu.et

Call for Paper Read More »

የየካቲት ወር ወርሃዊ የኤሌክትሮኒክስ ዜና መጽሄት

ዉድ የዚህ ገጽ ተከታታዮቻችን የየካቲት ወር ወርሃዊ የኤሌክትሮኒክስ ዜና መጽሄት ቅፅ 18 2018 ዓ/ም ያዘጋጀን በመሆኑ የሚከተለዉን ማስፈንጠሪያ በመጫንhttps://sway.cloud.microsoft/s9hz5nsbgzUBElzm?ref=Link ዜና መጽሄታቸንን ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ለቀጣይ ስራዎቻችን መሻሻል የእናንተ የአንባቢያን

የየካቲት ወር ወርሃዊ የኤሌክትሮኒክስ ዜና መጽሄት Read More »

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ከልማት ለሁሉም በጎ አድራጎት ማኅበር ጋር ለመስራት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ከልማት ለሁሉም በጎ አድራጎት ማህበር ጋር በመተከል ዞን አብሮ ለመስራት የሚያስችለው የመግባቢያ ስምምነት ዛሬ ተፈራርሟል። የምርምርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ም/ፕሬዝዳንት ዶ/ር ኡመር ሸሪፍ እንደገለፁት ዩኒቨርሲቲዉ ከባለ ድርሻ አካላት ጋር በመቀናጀት

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ከልማት ለሁሉም በጎ አድራጎት ማኅበር ጋር ለመስራት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ Read More »