March 2026
የአሶሳ ዩኒቨርስቲ የሙሰሊም ተማሪዎች ከዩኒቨርሲቲው አመራሮች ጋር በመሆን ዛሬም ለሁለተኛ ጊዜ የአፍጣር ፕሮግራም አካሂደዋል
በኢፍጣር ፕሮግራሙ የተገኙት የዩኒቨርስቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር ከማል አብዱራሂም፣ የምርምርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ም/ፕሬዚዳንት ዶ/ር ዑመር ሸሪፍ፣ የቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል የእስልምና ጉዳዮች ፕሬዚዳንት ሃጂ ኢብራሂም ሲራጅ እና ሌሎች አመራሮች እንዲሁም የተማሪ ህብረት
የአሶሳ ዩኒቨርስቲ የሙሰሊም ተማሪዎች ከዩኒቨርሲቲው አመራሮች ጋር በመሆን ዛሬም ለሁለተኛ ጊዜ የአፍጣር ፕሮግራም አካሂደዋል Read More »
Assosa University Prepares for External Academic Audit
Assosa University has conducted an orientation session in preparation for the upcoming external academic audit by Education and Training Authority (ETA). The session aimed to familiarize academic leaders and staff with
Assosa University Prepares for External Academic Audit Read More »
በዩኒቨርሲቲዉ ለካዉንስል አባላት ግምገማዊ ስልጠና ተሰጠ
ለዩኒቨርሲቲዉ ካዉንስል በ2018 ዓ.ም ቁልፍ ዉጤት አመላካች (KPIs) አፈጻጸም እና የቀሪ ግማሽ አመት የትኩረት አቅጣጫን አስመልክቶ ግምገማዊ ስልጠና ተሰጥቷል፡፡ በግምገማ ዉይይቱ ላይ የዩኒቨርሲቲዉ የ2018 የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት የቁልፍ ዉጤት አመላካች አፈጻጸም
በዩኒቨርሲቲዉ ለካዉንስል አባላት ግምገማዊ ስልጠና ተሰጠ Read More »
በዩኒቨርሲቲዉ አለም አቀፍ የሴቶች ቀን በተለያዩ መርሐ ግብሮች በድምቀት ተከበረ
በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ115ኛ ጊዜ ፤ በኢትዮጵያ ደረጃ ለ50ኛ ጊዜ የሚከበረው አለም አቀፍ የሴቶች ቀን “የሴቶች ድምፅ ለእኩልነትና ለበለፀገች ኢትዮጵያ” በሚል መሪ ቃል በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ መርሐ ግብሮች በድምቀት ተከብሯል። መርሀ-ግብሩን
በዩኒቨርሲቲዉ አለም አቀፍ የሴቶች ቀን በተለያዩ መርሐ ግብሮች በድምቀት ተከበረ Read More »
የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ዉጤት እንዲሻሻል የዩኒቨርሲቲዉ መምህራን እገዛ ወሳኝ መሆኑ ተገለፀ
የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ በአሶሳ ከተማ ከሚገኙ የገመሐሩ እና አሶሳ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ዉጤት በሚሻሻልበት ጉዳይ ዙሪያ ዉይይት አድርጓል። ዩኒቨርሲቲዉ ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ትምህርት ቢሮ ጋር አብሮ እየሠራ መሆኑን
የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ዉጤት እንዲሻሻል የዩኒቨርሲቲዉ መምህራን እገዛ ወሳኝ መሆኑ ተገለፀ Read More »



