Assosa University

news

የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያስተማራቸውን 2,182 ተማሪዎች አስመረቀ

ዩኒቨርሲቲዉ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያስተማራቸውን 2,182 ተማሪዎች አስመረቀ (ጥር 09/2013 ዓ.ም፣ አሶሳ ዩኒቨርሲቲ፣ አሶሳ) ****** ****** የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ በ2012 ዓ.ም በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክኒያት ሳይመረቁ የቀሩት ተማሪዎቹን አስመረቀ፡፡ ዩኒቨርሲቲዉ በ7 …

የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያስተማራቸውን 2,182 ተማሪዎች አስመረቀ Read More »

የዩኒቨርሲቲያችን የመደበኛ ተመራቂ ተማሪዎች

የዩኒቨርሲቲያችን የመደበኛ ተመራቂ ተማሪዎች ፤ የ3ኛ ዓመት መደበኛ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተማሪዎችና የክረምት መርሃ ግብር የጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተመራቂ ተማሪዎች ከቀን 03-04/04/2013 ዓ.ም ዩኒቨርሲቲያችን ለመቀበል ጥሪ ማድረጉ ይታዎቃል ፡፡ ስለሆነም …

የዩኒቨርሲቲያችን የመደበኛ ተመራቂ ተማሪዎች Read More »

አሶሳ ዩኒቨርስቲ ለሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የ3.25 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ።

(ህዳር 04/2014 ዓ.ም) የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ከመማር ማስተማር ሥራው በተጨማሪ ለአቅመ ደካሞች፣ ለሴቶች፣ ለሕፃናት እና ተጋላጭ ለሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎች ሦስት ማዕከላትን በመክፈት ነፃ የሕግ ድጋፍ አገልግሎት ሥራዎችን በመስጠት ላይ መሆኑ ይታወቃል። …

አሶሳ ዩኒቨርስቲ ለሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የ3.25 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ። Read More »

የፕሮጀክቶች አዘገጃጀት፣አስተዳደር እና አተገባበርሥልጠና ለዩኒቨርሲቲው የምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ቋሚ ኮሚቴ አባላት ተሰጠ

ለአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ቋሚ ኮሚቴ አባላት ከህዳር 27/2014 ዓ.ም ጀምሮ በአሶሳ ከተማ ብሌንዳና ሆቴል ሲሰጥ የነበረው የፕሮጀክቶች አዘገጃጀት፣አስተዳደር እና አተገባበር እንድሁም የግንኙነት አውታር ሥልጠና ዛሬ ተጠናቋል። በሥልጠናው ላይም …

የፕሮጀክቶች አዘገጃጀት፣አስተዳደር እና አተገባበርሥልጠና ለዩኒቨርሲቲው የምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ቋሚ ኮሚቴ አባላት ተሰጠ Read More »

ለዩኒቨርሲቲው የግቢ ፓሊስ ሠራተኞች መሰረታዊ የተቋም ደህንነት ፍተሻ ሥልጠና ተሰጠ

የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ በግቢ ጥበቃና ደህንነት ሥራ ክፍል ለሚገኙ የመጀመሪያ ዙር ሰልጣኞች የግቢ ፓሊስ ሠራተኞች ከህዳር 13/2014 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ አስራ አምስት ቀናት መሰረታዊ የተቋም ደህንነት ፍተሻ፣ ፈንጂና የሚፈነዱ ነገሮችን መለየትና …

ለዩኒቨርሲቲው የግቢ ፓሊስ ሠራተኞች መሰረታዊ የተቋም ደህንነት ፍተሻ ሥልጠና ተሰጠ Read More »