የማስፋፊያ ግንባታ ፕሮጀክቶች አፈፃፀም ተገመገመ
ጥቅምት 30/2017 ዓ.ምበአሶሳ ዩኒቨርሲቲ እየተከናወኑ ያሉ የግንባታ ማስፋፊያ ፕሮጀክቶችን የግንባታ አማካሪ መሃንድሶች፣የግንባታ ተቋራጭ ድርጅቶች በተገኙበት የግንባታ የአፈጻጸም ሂደታቸዉ ተገምግሟል፡፡የዩኒቨርሲቲዉ ፕሬዚዳንት ከማል አብዱራሂም(ዶ/ር) እና የአስተዳደርና ልማት ም/ፕሬዚዳንት ጌታቸዉ አለሙ (ዶ/ር) በመሩት […]
የማስፋፊያ ግንባታ ፕሮጀክቶች አፈፃፀም ተገመገመ Read More »









