በአምስቱም ፕሮግራሞች ለ2015 በወጪ አርዕስት የተደለደለ በጀት እስከ ሰኔ 30/2015 ዓመት በጀት አፈጻጸም
በአምስቱም ፕሮግራሞች ለ2015 በወጪ አርዕስት የተደለደለ በጀት እስከ ሰኔ 30/2015 ዓመት በጀት አፈጻጸም Read More »
መጋቢት 28/2015 ዓ.ም ዩኒቨርሲቲዉ በተልእኮ ልየታ መሰረት በአፕላድ ዩኒቨርሲቲ ሆኖ ከተለየ ወዲህ በክልሉ እና በሀገር ደረጃ ከሚገኙ ኢንዱስትሪዎች ጋር በጋራ ለመስራት ስምምነቶችን ማድረግ ከጀመረ ሰነባብቷል፡፡ በመሆኑም በዛሬዉ ዕለት ከቤጉ ደቨሎፕመንታል
አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ከቤጉ ደቨሎፕመንታል ግሩፕ ጋር አብሮ ለመስራት የሚያስችለዉን የጋራ መግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ Read More »
ለአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ለ2015 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎች መሰረታዊ የኮምፒዉተር ክህሎት ማሳደጊያ ስልጠና ከመጋቢት 26-27/2015 ዓ.ም ለሁለት ተከታታይ ቀናት በመሰጠት ላይ ይገኛል፡፡ ስልጠናዉ እየተሰጠ የሚገኘዉ በሶስት ኮሌጆችና አንድ ትምሀርት ቤት ስር ለሚገኙ
በዩኒቨርሱቲዉ ለ2015 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎች መሰረታዊ የኮምፒዉተር ክህሎት ስልጠና በመሰጠት ላይ ነዉ Read More »
(መጋቢት23/2015 ዓ/ም ) የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ከመማር ማስተማር ስራው በተጨማሪ በቤ.ጉ.ክልል ውስጥ ለሚገኙ አቅመ ደካሞች፣አካል ጉዳተኞች፣ ሴቶችና ህፃናት እና ሌሎች ተጋላጭ ለሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎች ሶስት ማዕከላትን በመክፈት ነፃ የሕግ ድጋፍ አገልግሎት
አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ለሀገር ውስጥ ተፈናቃዮችና ተመላሾች ነፃ የሕግ ድጋፍ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችለውን አድስ ፕሮጀክት አስጀመረ Read More »