Assosa University

በዩኒቨርሲቲዉ የተፈጥሮ ሳይንስ ዘርፍ የመጀመሪያው ዙር የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የመልቀቂያ ፈተና በጥሩ ሂደት እየሄደ ነዉ ፡፡

በ2018 ዓ.ም በበይነ መረብ (Online) የሚሰጠው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና የትላንቱ መርሃ-ግብር በሠላም ተጠናቆ የዛሬዉ ደግሞ በተያዘለት የጊዜ ሠሌዳ መሠረት እየሄደ ይገኛል ፡፡

‎የዩኒቨርሲቲዉ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ያሬድ ሙሉ እና የአካዳሚክ ጉዳዮች ም/ፕሬዝዳንት ተወካይ ዶ/ር ወንድም መኩሪያዉ እና ሌሎች የሚመለከታቸዉ የፈተና ግብረሀይል በመፈተኛ ክፍሎች በመገኘት የቅርብ ክትትልና ድጋፍ በማድረግ ላይ ያሉ ሲሆን በትላንትናዉ ዕለት ከሰዓት እንደ ሀገር አጋጥሞ የነበረዉን የኢንተርኔት መቆራረጥና ሌሎች የሚያጋጥሙ ችግሮች አፋጣኝ መልስ እንድያገኙ በማድረግ ላይ ናቸዉ ፡፡

ለተጨማሪ መረጃ የማህበራዊ ገፆቻችን ይከተሉ

‎For Additional Information

‎Twitter:Assosa University (@AssosaU) / X

‎Website: www.asu.edu.et

‎WhatsApp group: https://whatsapp.com/channel/0029Vau844l9xVJkZ3GXR21P

‎Facebook: https://www.facebook.com/AssosaUniversityOfficial

‎Telegram: https://t.me/+J9ZDxvCigO0yN2Nk

‎Email: pir@asu.edu.et

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *