Assosa University

October 2026

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ገቢ መደበኛ ተማሪዎችን እየተቀበለ ነው

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የ2019 ዓ.ም አዲስ ገቢ መደበኛ ተማሪዎችን በመቀበል ላይ ይገኛል። በአቀባበል ሥነ ሥርዓቱ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ዶ/ር ያሬድ ሙሉ “እንኳን ወደ ሰላማሙ አሶሳ ዩኒቨርሲቲ በሰላም መጣችሁ” በማለት ምቹ የትምህርትና የመኖሪያ […]

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ገቢ መደበኛ ተማሪዎችን እየተቀበለ ነው Read More »

ዩኒቨርሲቲዉ የዓለም አቀፍ ትብብር ዕድሎችን እያሰፋ መሆኑን የዩኒቨርሲቲዉ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ያሬድ ሙሉ ገለፁ

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የዓለም አቀፍ ትብብር ዕድሎችን እያሰፋ መሆኑን የዩኒቨርሲቲዉ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ያሬድ ሙሉ ገለፀዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ በሩሲያ ሴንት ፒተርስበርግ የማዕድን ዩኒቨርሲቲ በተካሄደው 2ኛዉ የሩሲያ-አፍሪካ ዩኒቨርሲቲዎች የጥሬ ሀብት ውይይት መድረክ ላይ ተሳትፈዋል፡፡

ዩኒቨርሲቲዉ የዓለም አቀፍ ትብብር ዕድሎችን እያሰፋ መሆኑን የዩኒቨርሲቲዉ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ያሬድ ሙሉ ገለፁ Read More »