Assosa University

Month: December 2025

3ኛዉ የተግባር ተኮር( Applied science Universities) የጋራ ፎረም የወደፊት አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ ተጠናቀቀ

በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የተካሄደዉ የ 15 ቱ የአፕላይድ ሳይንስ ዩኒቨርሲቲዎች የጋራ ፎረም በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ዉጤታማ ዉይይት በማድረግ እና የወደፊት አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ ዛሬ ተጠናቋል።‎‎ በፎረሙ ላይም የተግባር ተኮር ዩኒቨርሲቲዎች ሥርዓተ ትምህርት …

3ኛዉ የተግባር ተኮር( Applied science Universities) የጋራ ፎረም የወደፊት አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ ተጠናቀቀ Read More »

3ኛዉ የተግባር ተኮር( Applied science Universities) የጋራ ፎረም በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነዉ

በሀገር ደረጃ 15 ዩኒቨርሲቲዎች የተግባር ተኮር ሆነዉ ተለይተዉ የጋራ ፎረም በመመስረት ከዚህ በፊት ሁለት የጋራ ፎረሞችን ያካሄዱ ሲሆን የዘንድሮዉን ሦስተኛዉን የጋራ ፎረም በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት በመካሄድ ላይ ይገኛል። ‎በጋራ ፎረሙም የአስራ …

3ኛዉ የተግባር ተኮር( Applied science Universities) የጋራ ፎረም በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነዉ Read More »

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የ2018 ዓ.ም የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ተማሪዎችን እየተቀበለ ነዉ

(አሶሳ ዩኒቨርሲቲ፣ ታህሳስ 2/2018 ዓ/ም) አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን አዲስ የተመደቡ የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ተማሪዎችን እየተቀበለ ነው። የዩኒቨርሲቲዉ የተማረዎች አገልግሎት ዲን የሆኑት መ/ር ደሳለኝ አየለ እንደገለፁት ከተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች …

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የ2018 ዓ.ም የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ተማሪዎችን እየተቀበለ ነዉ Read More »

በዩኒቨርሲቲው 22ኛዉ ዓለም አቀፍ የፀረ ሙስና ቀን ተከበረ

በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ 22ኛዉ ዓለም አቀፍ የፀረ ሙስና ቀን “ትዉልድን በሥነ-ምግባር፤ ተቋምን በአሠራር!” በሚል መሪ ቃል በተለያዩ ኩኔቶች ተከብሯል። በዩኒቨርሲቲዉ ለ7ኛ ጊዜ ዛሬ ህዳር 25/ 2018 ዓ.ም የተከበረዉ 22ኛዉ ዓለም አቀፍ የፀረ …

በዩኒቨርሲቲው 22ኛዉ ዓለም አቀፍ የፀረ ሙስና ቀን ተከበረ Read More »